ህዳር 25፣2016 - የሰራተኞች አነስተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰን ከዚህ ቀደም ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ሲነገር ቆይቷል Dec 6, 20231 min readየሰራተኞች አነስተኛ የደሞዝ ወለል እንዲወሰን ከዚህ ቀደም ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ሲነገር ቆይቷል፡፡ይሁንና መንግስት ይህን ለማድረግ ያስችለኛል ያለውን ጥናት እንዳዲስ እያደረግሁ ነው ሲል ተሰምቷል፡፡ቴዎድሮስ ወርቁ
Comments