top of page

ህዳር 24፣2016 - ተፈናቅለው በመጠለያ የሚኖሩት የተለያየ ጥቃት ይደርስባቸዋል

  • Dec 6, 2023
  • 1 min read

በኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ፣ በአማራ እና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በነበሩ እና አሁንም ባሉ ጦርነቶች ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የሴቶች ላይ ጥቃት ተፈፅሟል፣ እየተፈፀመም ይገኛል።


ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች የሚኖሩት ጭምር ይደፈራሉ፣የተለያየ ጥቃት ይደርስባቸዋል።


ማርታ በቀለ


Recent Posts

See All
አስተማማኝ የጤና ሥርዓት ለመገንባት በሀገር ውስጥ የመድኃኒት ምርትን ማጠናከርና የፀረ-ተሕዋስያን መድኃኒቶችን አጠቃቀም ቁጥጥር ማጠናከር እንዲሁም የፋርማሲ ዘርፍ ጥናትና ምርምር ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ።

ሐምሌ 22 2018 አስተማማኝ የጤና ሥርዓት ለመገንባት በሀገር ውስጥ የመድኃኒት ምርትን ማጠናከርና የፀረ-ተሕዋስያን መድኃኒቶችን አጠቃቀም ቁጥጥር ማጠናከር እንዲሁም የፋርማሲ ዘርፍ ጥናትና ምርምር ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ። አስተማማኝ የጤና ሥርዓት ለመገንባት ኢትዮጵያ በመድኃኒት ምርት ራሷን መቻል እንዳለባት፣ በተ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page