top of page


ጥቅምት 11 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ የፈረንሳይ ሹሞች እጅግ ውድ የአገራችንን ቅርሶች ማስጠበቅ ተስኖናል ሲሉ በፀፀት ተናገሩ፡፡ የሹሞቹ አስተያየት የተሰማው በርዕሰ ከተማዋ ፓሪስ ከሚገኘው የሉቨር ቤተ መዘክር ውድ ጌጣ ጌጦች ከተሰረቁ በኋላ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ጌጣ ጌጦቹ የአገሪቱ ቅርሶችም በመሆናቸው በዋጋ እንደማይታመኑ እየተነገረ ነው፡፡ ከተዘረፉት ቅርሶች መካከል የፈረንሳዩ ንጉሰ ነገስት ናፖሊዮን በናፖርት ለባለቤቱ አበርክቶለት የነበረ በአልማዝ የተንቆጠቆጠ ሐብልም ይገኝበታል ተብሏል፡፡ ዘራፊዎቹ ላይ በፍጥነት ካልተደረሰባቸው ቅርሶቹን በማወላለቅ በትንሽ በትንሹ ወደ ውጭ አገራት ሊያሸሿቸው ይችላሉ የሚል ስጋት አሳድሯል፡፡ የፓሪሱ ዘረፋ በመሰል ቤተ መዘክሮች የደህንነት ጥበቃው በእጅጉ እንዲጠናከር የማንቂያ ደወል ሆኗል ተብሏል፡፡ የቤተ መዘክሩ የቅርሶች ዘረፋ በአገሪቱ
Oct 212 min read


ጥቅምት 10 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ዳግም የአየር ድብደባዋን ፈፀመች ተባለ፡፡ የእስራኤል ጦር ዳግም የአየር ድብደባውን የቀጠለው በጋዛ ደቡባዊ ክፍል እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ለደቡባዊ ጋዛው የአየር ድብደባ እስራኤል በሐማስ ትንኮሳ ተፈፅሞብኛ የሚል ክስ ማቅረቧን ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል ጦር በሐማስ ፀረ ታንክ ሚሳየል ተተኩሶብኛ ብሏል፡፡ የፍልስጤማውያኑ ታጣቂ ቡድን ሐማስ በፊናው አንዲትም ጥይት አልተኮስኩም ማለቱ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ ሰላም ባቀረቡት ባለ 20 ነጥቦች የሰላም እቅድ ተፋላሚዎቹ በተኩስ አቁም ሰንብተዋል፡፡ ይሁንና እስራኤል እና ሐማስ በተኩስ አቁም መጣስ መካሰሳቸው ተደጋግሟል፡፡ የእስራኤል ጦር ከትናንቱ የጋዛ የአየር ድብደባ በኋላ ወደ ተኩስ አቁሙ ተመልሻለሁ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ #ኬንያ የኬንያ የቀድሞ
Oct 202 min read


መስከረም 28 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፖለቲካዊ ቀውሷ እየተባባሰ የመጣው የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ስልጣን እንዲለቁ እና አጣዳፊ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ሊጠሩ ይገባል ተባለ፡፡ ሀሳቡን ያቀረቡት በአስተዳደራቸው የመጀመሪያው ጠቅላይ...
Oct 82 min read


መስከረም 16 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል የጦር በየመኗ ርዕሰ ከተማ ሰንዓ ከባድ የአየር ድብደባ ፈፀመ ተባለ፡፡ በድብደባው ከ10 የማያንሱ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች መካፈላቸው ታውቋል፡፡ ከየመን ሁቲዎች ጋር ቅርበት አለው የሚባለው...
Sep 262 min read


ጳጉሜ 5 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰየሙ፡፡ በማክሮን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሾሙት ሰቤስቲያን ሌኮርኑ እንደሆኑ AFP ፅፏል፡፡ ሌኮርኑ በጠቅላይ ሚኒስትርነት እስከተሾሙ ድረስ...
Sep 103 min read


ሐምሌ 18 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፈረንሳይ ለፍልስጤም ነፃ አገርነት ይፋዊ እውቅና ልትሰጥ ነው፡፡ ፈረንሳይ ለፍልስጤም ነፃ አገርነት እውቅና ለመስጠት መሰናዳቷን ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኤክስ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባኖሩት መልዕክት...
Jul 252 min read


ሐምሌ 11 2017 የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ብሪታንያ በብሪታንያ የመራጭ ድምፅ ሰጭዎች እድሜ ዝቅ ሊደረግ ነው፡፡ እስካሁን በአገሪቱ የሚሰራበት የመራጮች ዝቅተኛ እድሜ 18 እንደሆነ አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ አሁን ግን የድምፅ ሰጭዎቹን እድሜ ወደ 16 አመት ዝቅ...
Jul 182 min read


ሐምሌ 2 2017 - የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን ደቡብ ሱዳን ነፃነቷን ካገኘች ዛሬ 14ኛ ዓመቷን ብታስቆጥርም ምንም ዓይነት የነፃነት በዓል አታከብርም ተባለ፡፡ አገሪቱ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ምጣኔ ሐብታዊ ችግር እግር ከወረች እንደተጠፈረች ሬዲዮ...
Jul 92 min read


ሰኔ 27 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ታንዛኒያ የታንዛኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቃሲም ማጃሊዋ በመጪው የፓርላማ ምርጫ አልፎካከርም አሉ፡፡ ማጃሊዋ ቀደም ሲል በምርጫው እፎካከራለሁ ብለው እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል፡፡ በታንዛኒያ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመሾም...
Jul 42 min read


ግንቦት 12 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፈረንሳይ በደቡብ አሜሪካ አማዞን ጫካ ውስጥ ከፍተኛ ጥበቃ የማይለየው እስር ቤት ልትገነባ ነው ተባለ፡፡ የፈረንሳዩ የፍትህ ሚኒስትር ጌራልድ ድራማኒን ፍሬንች ጉያና በተባለው የፈረንሳይ የባህር ማዶ...
May 202 min read


ጥቅምት 6፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ላይ በደረሰ ፍንዳታ እና ቃጠሎ የ90 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው በሰሜናዊ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል ነው፡፡ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴው አደጋው የገጠመው በካኖ ሐዴጂያ...
Oct 16, 20242 min read


መስከረም 27፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፈረንሳይ የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በቃ ከእንግዲህ ለእስራኤል የጦር መሳሪያ አንሸጥም አሉ፡፡ ማክሮን ለእስራኤል የጦር መሳሪያ ማቅረባችንን እናቆማለን ያሉት እስራኤል የሊባኖስ ዘመቻቸዋን መክፈቷን...
Oct 7, 20241 min read


ግንቦት 7፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ ባለፉት ጥቂት ቀናት በጋዛ ሰርጥ ደቡባዊ ጠርዝ ከምትገኘው ራፋ ከተማ እና ከሰሜናዊ የሰርጡ ክፍል ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ፍልስጤማውያን መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እወቁልኝ አለ፡፡ እስራኤል በራፋ...
May 15, 20242 min read


ጥቅምት 13፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፍልስጤም የፍልስጤማዊያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ ተጨማሪ 2 ሴት ታጋቾችን መልቀቁ ተሰማ፡፡ ሐማስ ቀደም ሲል አግቷቸው ከነበሩት መካከል አንዲትን አሜሪካዊት ከነሁለት ልጆቿ የለቀቀው ሰሞኑን ነው፡፡ ሐማስ ተጨማሪዎቹን...
Oct 24, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








