top of page


የሩሲያ የውጭ የስለላ ተቋማት SVR የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የማይፈልጓቸውን የአፍሪካ መሪዎችን የማስገደል ሙከራ አድርገዋል ሲል ከሰሰ፡፡
ጥር 26/2018 – የውጪ ሀገራት ወሬዎች # ሩሲያ የሩሲያ የውጭ የስለላ ተቋማት SVR የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የማይፈልጓቸውን የአፍሪካ መሪዎችን የማስገደል ሙከራ አድርገዋል ሲል ከሰሰ፡፡ SVR ማክሮን ዘመናዊውን የእጅ አዙር ቅን አገዛዝ አሻፈረን ያሏቸውን እና በራሳቸው ለመቆም እየጣሩ ያሉ አገሮችን መሪዎች ለማስገደል ትዕዛዝ ሰጥተዋል ማለቱን አናዶሉ ጽፏል፡፡ ከወር በፊት በቡርኪናፋሶ ተደርጎ ነበር ያለውን የመንግስት ግልበጣ ሙከራ በምሳሌነት አንስቷል የውጭ የስለላ ድርጅቱ፡፡ ውስጥኑ በፀረ ቅኝ አገዛዝ አቋማቸው የሚታወቁትን የቡርኪናፋሶው መሪ ሻምበል ኢብራሂም ትራኦሬን ለማስገደል ጭምር የተዶለተ ነበር ማለቱ ተጠቅሷል፡፡ ቡርኪናፋሶ ፣ ማሊ እና ኒጀር የፈረንሳይ የጦር ትብብር አያሻንም ያሉ አገሮች ናቸው፡፡ የፈረንሳይን ወታደሮችም ከ
Feb 32 min read


በዩጋንዳ የፕሬዘዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ የምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪ የነበረው ሮበርት ካያጉላኒ ለፖሊስ እጅ እንዲሰጥ ከትናንት አንስቶ የ48 ሰዓታት ጊዜ ተሰጠው፡፡
ጥር 14/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች #ዩጋንዳ በዩጋንዳ የፕሬዘዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ የምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪ የነበረው ሮበርት ካያጉላኒ ለፖሊስ እጅ እንዲሰጥ ከትናንት አንስቶ የ48 ሰዓታት ጊዜ ተሰጠው፡፡ ካያጉላኒ ማስጠንቀቂያው የተሰጠው የአገሪቱ የጦር ሰራዊት አዛዥ በሆኑት የፕሬዘዳንቱ ልጅ ጄኔራል ምዑዚ ኬኔሩጋባ እንደሆነ አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ ሮበርት ካያጉላኒ አወዛጋቢውን ምርጫ ተከትሎ ራሱን መሸሸጉ እየተናገረ ነው፡፡ የቀድሞው አቀንቃኝ እና በመድረክ ስሙ ቦቢ ዋይን የተሰኘው ሮበርት ካያጉላኒ ፕሬዘዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ አሸናፊ የተደረጉበት ምርጫ ታላቅ ማጭበርበር የተፈፀመበት ነው ብሏል፡፡ ካያጉላኒ የምርጫው ውጤት እንዲሰረዝ ለማድረግ ወደ ፍርድ ቤት በመሄድ አልሟገትም ማለቱ ተሰምቷል፡፡ አማራጭ ሰላማዊ የትግል መንገዶችን
Jan 222 min read


ከሳምንት በፊት ከናይጄርያ ኬቢ ግዛት አዳሪ ትምህርት ቤት ታግተው የተወሰዱ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ተለቀቁ፡፡
ህዳር 17 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች #ናይጄርያ ከሳምንት በፊት ከናይጄርያ ኬቢ ግዛት አዳሪ ትምህርት ቤት ታግተው የተወሰዱ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ተለቀቁ፡፡ በጊዜው 25 ሴት ተማሪዎች ታግተው እንደነበር ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ አንዷ አስቀድሞ ከአጋቾቿ ማምለጧ ሲነገር ሰንብቷል፡፡ ታጋቾቹን ሴት ተማሪዎች ለማስለቀቅ የናይጀሪያ የፀጥታ ሀይሎች በፕሬዘዳንት ቦላ ቲኑቡ ትዕዛዝ በቅንጅት አሰሳ ላይ ተሰማርተው ነበር፡፡ ሴት ተማሪዎቹ ከእገታ ተለቀዋል ቢባልም በምን ዓይነት ሁኔታ እንደተለቀቁ የተብራራ ነገር የለም፡፡ ባለፈው ሳምንት አርብ ደግሞ ከኒጀር ግዛት የካቶሊክ ትምህርት ቤት ከ250 በላይ ተማሪዎች ታግተው መወሰዳቸውን መረጃው አስታውሷል፡፡ ከኒጀር ግዛት ታግተው የተወሰዱት ተማሪዎች ግን እንዳልተለቀቁ ተጠቅሷል፡፡ #ብራዚል
Nov 26, 20252 min read


መስከረም 13 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር የፍርድ ሒደት ትናንት ተጀመረ፡፡ ማቻር በብርቱ ብርቱ ወንጀሎች የተከሰሱት ከመንፈቅ በፊት በናሲር በሚገኝ የመንግስት ሰራዊት የጦር ሰፈር ላይ...
Sep 23, 20252 min read


መስከረም 2 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ብሪታንያ በአሜሪካ ሴቶችን የወሲብ ባሮቹ በማድረግ ሲገለገልባቸው ነበር ከተባለው ጄፍሪ ኤፒስተን ጋር ግንኙነት ነበራቸው የተባሉት በአሜሪካ የብሪታንያው አምባሳደር ፒተር ማንዴልሰን ከሀላፊነታቸው ተባረሩ፡፡ አምባሳደሩ...
Sep 12, 20252 min read


ሐምሌ 2 2017 - የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን ደቡብ ሱዳን ነፃነቷን ካገኘች ዛሬ 14ኛ ዓመቷን ብታስቆጥርም ምንም ዓይነት የነፃነት በዓል አታከብርም ተባለ፡፡ አገሪቱ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ምጣኔ ሐብታዊ ችግር እግር ከወረች እንደተጠፈረች ሬዲዮ...
Jul 9, 20252 min read


ግንቦት 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአውሮፓ ህብረት ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሸቀጦች እና ምርቶች ላይ ያሰቡትን የቀረጥ ታሪፍ ጭማሪ በ1 ወር አራዘሙት፡፡ ትራምፕ በህብረቱ ሸቀጦች እና ምርቶች ላይ የ50 በመቶ...
May 26, 20252 min read


መጋቢት 30 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን በደቡብ ሱዳኑ ተቃዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር የሚመራው እና SPLM-IO የተሰኘው የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት ውስጣዊ ክፍፍል እየገጠመው ነው ተባለ፡፡ በዚሁ ክፍፍል የተነሳ 4 የድርጅቱ ከፍተኛ...
Apr 8, 20252 min read


የካቲት 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፖላንድ ፖላንድ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎትን ስራ ላይ ልታውል ነው፡፡ እድሜያቸው ለአቅመ ውትድርና የደረሰ የአገሪቱ ወንዶች በሙሉ ወታደራዊ ስልጠና እንዲወስዱ ይደረጋል መባሉን NBC ፅፏል፡፡ ውጥኑን የአገሪቱ...
Mar 8, 20252 min read


ታህሳስ 7፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን በደቡብ ሱዳን ከተከሰተ ከ2 ወራት በላይ የሆነው የኮሌራ ወረርሽን የ60 ያህል ሰዎች ሕይወት ቀጠፈ ተባለ፡፡ በሀገሪቱ ከ6,000 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሌራ በሽታ እንደተያዙ በከፍተኛ መንግስታዊ ስብሰባ...
Dec 16, 20242 min read


ጥቅምት 26፣2017 - ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የፈቀደችው የ738.2 ሚሊዮን ዶላር ብድር በፓርላማው ፀደቀ፡፡
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የፈቀደችው የ738.2 ሚሊዮን ዶላር ብድር በፓርላማው ፀደቀ፡፡ ሁለቱ ሀገራት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት #የብድር ስምምነቱን መፈራረማቸው ተሰምቷል፡፡ ብድሩ በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን መካከል...
Nov 5, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ለምዕራባዊያን አጋሮቻቸው አጣዳፊ የጦር መሳሪያ እርዳታችሁ ያሻናል አሏቸው፡፡ የአሜሪካ ሕግ አውጭዎች በቅርቡ ለዩክሬይን የ61 ቢሊዮን ዶላር የጦር መደገፊያ...
Apr 30, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

