top of page


ጥቅምት 12 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ካሜሩን በካሜሩን ከሳምንት በፊት በተካሄደው ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ አረጋዊው የአገሪቱ መሪ ፖል ቢያ እንዳሸነፉ የቅድሚያ ውጤቱ አሳየ ተባለ፡፡ የአገሪቱ የምርጫ አከናዋኝ መስሪያ ቤት በቅድሚያ ውጤቱ ፖል ቢያ ለፕሬዘዳንታው ምርጫው ከተሰጠው ድምፅ 53 በመቶውን በማግኘት አሸንፈዋል ማለቱን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ የፖል ቢያ የቅርብ ተፎካካሪ ኢሳ ቺሮማ ባካሪ ያገኙት ድምፅ 35 በመቶ እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡ ባካሪ ከምርጫው በኋላ በተደጋጋሚ አሸንፌያለሁ ሲሉ ሰንብተዋል፡፡ ኢሣ ቺሮማ ባካሪ ውጤቱ በወጉ ይጣራልኝ ማለት መጀመራቸው ተሰምቷል፡፡ የ92 አመቱ አረጋዊ ፖል ቢያ የምርጫ ድላቸው ከፀናላቸው የ42 አመታት መሪነታቸውን በመ5 ዓመታት ይጨምርላቸዋል ተብሏል፡፡ የአገሪቱ ህገ መንግስታዊ ምክር ቤት ይፋዊ ውጤቱን ሰሞኑን እወቁት እንደሚል በመረጃው ተጠቅሷል፡፡
13 hours ago2 min read


መስከረም 8 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ግብፅ በግብፅ ከካይሮ ቤተ መዘክር ጥንተ ጥንታዊ የወርቅ አምባር መጥፋቱ ለአገሪቱ ሰድዶ ማሳደድ ሆኖባታል ተባለ፡፡ ከቤተ መዘክሩ የጠፋው የወርቅ አምባር የ3 ሺህ አመታት እድሜ ያለው ጥንታዊ ጌጥ እንደሆነ ቢቢሲ...
Sep 182 min read


መስከረም 5 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ቱርክ የቱርክ የመከላከያ ሚኒስቴር እስራኤል በካታር ዶሐ የፈፀመችው ጥቃት ለእኛም በጣሙን አስጊያችን ነው አለ፡፡ የቱርኩ የመከላከያ ቃል አቀባይ እስራኤል በካታር ዶሃ የሚገኘውን የሀማስ መሪዎች መኖሪያን መደብደቧን...
Sep 152 min read


ሰኔ 10 2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካናዳ የቡድን 7 አባል አገሮች ስብሰባ ቆይታቸው አሳጥረው ወደአገራቸው የተመለሱት በእስራኤል እና በኢራን መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረግ ለማስቻል ነው መባሉን...
Jun 172 min read


ግንቦት 20 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ በጋዛ ሰርጥ የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ማዕከል ከፍተኛ ረብሻ እና ውጥንቅጥ ተፈጠረ፡፡ ለ3 ወራት ምናምኒት ሰብአዊ እርዳታ ያላገኙ ፍልስጤማውያን ወደ እርዳታ ማከፋፈያው መጉረፋቸው ቀድሞ ለመግባት በተፈጠረ...
May 282 min read


ህዳር 20፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሞሪታንያ የሞሪታንያው ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ኤልድ ጋዙአኒ በሀገሪቱ ብሔራዊ መግባባትን ለማስፈን ያለመ ምክክር እንዲጀመር እየተዘጋጀሁ ነው አሉ፡፡ ፕሬዘዳንቱ ብሔራዊ ምክክር ለመጀመር መታሰቡን ያበሰሩት የአገሪቱን 64ኛ...
Nov 29, 20242 min read


ጥቅምት 4፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊባኖስ በሊባኖስ ደቡባዊ ክፍል ተሰማርቶ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ሀይል (UNIFIL) የእስራኤል ጦር ወደ ጠቅላይ መምሪያዬ ጥሶ የመግባት ሙከራ አድርጓል ሲል ከሰሰ፡፡ ሰላም አስከባሪው ሁለት...
Oct 14, 20242 min read


ነሐሴ 30፣2016 - የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካን በቀይ መስመራችን ላይ ባታላግጪ ይሻልሻል አሉ
#ሩሲያ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካን በቀይ መስመራችን ላይ ባታላግጪ ይሻልሻል አሉ፡፡ የላቭሮቭ ማስጠንቀቂያ የተሰማው አሜሪካ ለዩክሬይን ግዛት ተሻጋሪ ጥቃት መፈፀሚያ ሚሳየሎችን ማስታጠቅ...
Sep 5, 20242 min read


ጥር 13፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ የፍሎሪዳው አስተዳዳሪ ሮን ዲሳንቲስ ሪፖብሊካዊውን የፖለቲካ ማህበር በመወከል በፕሬዘዳንታዊ እጩነት ለመቅረብ ከሚደረገው ፉክክር ራሳቸውን ማግለላቸውን ተናገሩ፡፡ ዲ ሳንቲስ ራሳቸውን ከፉክክሩ...
Jan 22, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page