top of page


ጥር 26፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የዩክሬይኑን ጦርነት ለማስቆም በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል በሚደረገው ንግግር አገሬ ልትገለል አይገባም አሉ፡፡ የዜሌንስኪ አስተያየት የተሰማው ቀደም ሲል...
Feb 3, 20252 min read


ጥር 23 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ ከዋሽንግተኑ የአውሮፕላን እና የሔሊኮፕተር ግጭት አደጋ እስካሁን አንድም በሕይወት ተራፊ አልተገኘም ተባለ፡፡ የተጋጩት የመንገደኞች አውሮፕላን እና የጦር ሔሊኮፕተር በፖቶማክ ወንዝ ውስጥ መውደቃቸውን ቢቢሲ...
Jan 31, 20252 min read


ጥር 15 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ ከሎስአንጀለስ በተስተሰሜን አዲስ የሰደድ እሳት ተቀሰቀሰ፡፡ አዲሱ የሰደድ እሳት ካስታይቅ አካባቢ የሚገኙ ኮረብታማ ስፍራዎችን እያዳረሰ መሆኑን አረብ ኒውስ ፅፏል፡፡ የሰደድ እሳቱ በጥቂት...
Jan 23, 20252 min read


ጥር 12፣ 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዘዳንት በመሆን ዛሬ በዓለ ሲመታቸውን የሚያከናውኑት ዶናልድ ትራምፕ በርካታ ትዕዛዛትን እንደሚሰጡ እወቁልኝ አሉ፡፡ ትራምፕ በዛሬው እለት በርካታ ትዕዛዛትን በመፈረም ስራ ላይ ይዋሉ...
Jan 20, 20252 min read


ታህሳስ 25፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋና የጋና መንግስት የሁሉም የአፍሪካ አገሮች ዜጎች ወደ አገሪቱ ያለ ቪዛ እንዲገቡ ፈቀደ፡፡ የአፍሪካ ሀገሮች ዜጎች ወደ ጋና ያለ ቪዛ እንዲገቡ መፈቀዱ የሀገሪቱን የንግድ እና የቱሪዝም ዘርፎች በእጅጉ...
Jan 3, 20252 min read


ታህሳስ 21፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ግብፅ ግብፅ የስዌዝ የባህር መተላለፊያ ቦይ ማስፋፊዋን አስሞከረች፡፡ ማስፋፊያው የ10 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ እንዳለው ማላይ ሜይል ፅፏል፡፡ ቅዳሜ የተሞከረው ማስፋፊያው ሁለት መርከቦች ማሳለፉ ታውቋል፡፡...
Dec 30, 20241 min read


ታህሣስ 1፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በወሊድ ይገኝ የነበረውን የዜግነት መብት አስቀራለሁ አሉ፡፡ አሜሪካ በምድሯ ለሚወለዱ የተለያዩ ሀገር ሰዎች ልጆች የዜግነት መብት ስትሰጥ ቆይታለች፡፡...
Dec 10, 20242 min read


ህዳር 23፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የብሪክስ አባል አገሮች በአለም አቀፍ ንግድ በዶላር ከመገበያየት ካፈነገጡ በእጥፍ የቀረጥ ታሪፍ እቆልልባቸዋለሁ አሉ፡፡ ሙከራም ለቀረጥ ቁለላ እንደሚዳርግ ትራምፕ...
Dec 2, 20242 min read


ህዳር 20፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሞሪታንያ የሞሪታንያው ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ኤልድ ጋዙአኒ በሀገሪቱ ብሔራዊ መግባባትን ለማስፈን ያለመ ምክክር እንዲጀመር እየተዘጋጀሁ ነው አሉ፡፡ ፕሬዘዳንቱ ብሔራዊ ምክክር ለመጀመር መታሰቡን ያበሰሩት የአገሪቱን 64ኛ...
Nov 29, 20242 min read


ህዳር 10፣2017 - በሶማሌላንድ በቅርቡ በተካሄደው ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ መሪው ሞሐመድ አብዱላሂ አሸነፉ
በሶማሌላንድ በቅርቡ በተካሄደው ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ የተቃዋሚ መሪው ሞሐመድ አብዱላሂ አሸነፉ፡፡ ሞሐመድ አብዱላሂ በምርጫው ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ አከናዋኝ መስሪያ ቤት እወቁልኝ ማለቱን አሶሼትድ ፕሬስ ፅፏል፡፡...
Nov 19, 20241 min read


ሸገር ትንታኔ-እውን የዶናልድ ትራምፕ ህገ-ወጥ ስደተኞችን የማባረር እቅድ ተግባራዊ ሊደረግ የሚችል ነው ወይ?
የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በምረጡኝ ቅስቀሳቸው ወቅት በአሜሪካ ያሉ ሰነድ አልባ ስደተኞችን እንደሚያስወጡ ተናግረዋል፡፡ ከ11 ሚሊዮን በላይ ህገ-ወጥ ስደተኛ በአሜሪካ እንዳለ...
Nov 14, 20241 min read


ህዳር 4፣2017 በእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ከፍተኛ ሹም የነበሩት ኢያል ዛሚር ሀላፊነታቸው ለቀቁ
በእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ከፍተኛ ሹም የነበሩት ኢያል ዛሚር ሀላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ከሳምንት በፊት የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር ዮአብ ጋላንት በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከኃላፊነት...
Nov 14, 20241 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት መሆን የሚያስችላቸው ውጤት አግኝተዋል ተባለ
ሪፖብሊካዊው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት እጩ ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት መሆን የሚያስችላቸው ውጤት አግኝተዋል ተባለ፡፡ ትራምፕ 279 ኢሌክቶራል ኮሌጅ ማግኘታቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ በምርጫው ለማሸነፍ...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - ሪፖብሊካዊው የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ በተለያዩ ሀገሮች መሪዎች እንኳን ደስ ያለዎ እየተባሉ ነው
ሪፖብሊካዊው የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ በተለያዩ ሀገሮች መሪዎች እንኳን ደስ ያለዎ እየተባሉ ነው፡፡ ትራምፕን እንኳን ደስ ያለዎ ካሉት መካከል የብሪታንያ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ይገኙበታል፡፡...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 27፣ 2017 - ዶናልድ ትራምፕም በዌስት ፓልም ቢች ወደተዘጋጀው የድል ፈንጠዝያ ዝግጅት መድረሳቸው ታውቋል
ዶናልድ ትራምፕም በዌስት ፓልም ቢች ወደተዘጋጀው የድል ፈንጠዝያ ዝግጅት መድረሳቸው ታውቋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ድል ወደ ሪፖብሊካዊው እጩ #ዶናልድ_ትራምፕ እያጋደለ ነው፡፡ የቅድሚያ ውጤቶቹም ይሔንኑ...
Nov 6, 20241 min read


ጥቅምት 25፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የመን የየመን ሁቲዎች የአገሪቱን መንግስት ለማዳከም ከአልቃይዳ ፅንፈኛ ቡድን ጋር እየተባበሩ ነው ተባለ፡፡ ሁቲዎቹ ከአልቃይዳ ጋር እየተባበሩ መሆኑን ደርሼበታለሁ ያለው የተባበሩት መንግስታት የባለሙያዎች የክትትል...
Nov 4, 20241 min read


ጥቅምት 19፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ የመከላከያ መስሪያ ቤት (ፔንታገን) ሰሜን ኮሪያ 10,000 ያህል ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ መላኳን አረጋግጫለሁ አለ፡፡ ፔንታገን በቃል አቀባዩ አማካይነት የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ወደ ሩሲያ መላክ...
Oct 29, 20242 min read


ጥቅምት 18፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ወደፊት እየገፋ ነው ተባለ፡፡ ጦሩ ኢስማየልቭካ የተባለውን አካባቢ መያዙን ቲአርቲ ዎርልድ(TRT World) ፅፏል፡፡ ኩራኪቭካ የተባለችውን ከተማ ከዩክሬይን ጦር ለመንጠቅ...
Oct 28, 20242 min read


ጥቅምት 15፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_አፍሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሣ የፍልስጤማዊያኑን መሪ ማሐሙድ አባስን ምንግዜም ከጎናችሁ ነን አሏቸው፡፡ ራማፎሣ እና አባስ ከብሪክስ ጉባኤ በተጓዳኝ በካዛን የገፅ ለገፅ ንግግር ማድረጋቸውን...
Oct 25, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በተገለበጠው የነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች ብዛት 153 ደረሰ፡፡ የነዳጅ ማጓጓዣው ቦቴ ተገልብጦ የፈነዳው በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ግዛት ነው መባሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Oct 17, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ላይ በደረሰ ፍንዳታ እና ቃጠሎ የ90 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው በሰሜናዊ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል ነው፡፡ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴው አደጋው የገጠመው በካኖ ሐዴጂያ...
Oct 16, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








