top of page


ሐምሌ 21፣2015 - የኬንያ መንግስታዊ አገልግሎት መስጫ ድረ ገፅ በኮምፒዩተር መረጃ ቀበኞች ተመሳቀለ
በመንግስታዊው የአገልግሎት መስጫ ድረ ገፅ ላይ መመሳቀል እንደተፈፀመበት የኢንፎርሜድሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ኢሉድ ድዋሎ ማረጋገጣቸውን ዘ ኢስት አፍሪካን ፅፏል፡፡ ሚኒስትሩ ድረ ገጹ ጥቃት በሚፈፀምበትም...
Jul 28, 20231 min read


ሐምሌ 18፣2015 - ባለፈው መንፈቅ ብቻ በአትላንቲክ የውቅያኖስ መስመር ከ800 የማያንሱ ስደተኞች ሕይወት ጠፍቷል ተብሏል
በምዕራብ አፍሪካዊቱ አገር ሴኔጋል የጀልባ ተገልብጦ መስጠም አደጋ የገጠማቸው የ17 ሰዎች አስከሬን ተገኘ፡፡ አደጋው የገጠማቸው ስደተኞች ሳይሆኑ እንዳልቀረ መገመቱን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ 2 ሰዎችን በሕይወት ማትረፍ...
Jul 25, 20231 min read


ሐምሌ 17፣2015 - የዩክሬይንና የሩሲያ፤ የእህልና የማዳበሪያ ምርት በአፋጣኝ ለአለም ገበያ እንዲቀርብ ተጠየቀ
ቻይና የዩክሬይንም የሩሲያም የእህልና የማዳበሪያ ምርት በአፋጣኝ ለአለም ገበያ የሚቀርብበት መላ እንዲመታ ጠየቀች፡፡ የቀዳሚው ስምምነት የጊዜ ገደብ ባለፈው ሳምንት አብቅቷል፡፡ ስምምነቱ የዩክሬይን የእህል እና...
Jul 24, 20231 min read


አለም አቀፍ ትንታኔ - የዋግነር ኩባንያ ነገር የለም ሲባል አለ ሆኗል
የሩሲያ የስልጡን ቅጥር ወታደሮች አቅራቢው የዋግነር ኩባንያ ነገር የለም ሲባል አለ ሆኗል፡፡ የኩባንያው መሪ ይቭጌኒይ ፕሪጎዚን እረ አለን እያሉ ነው፡፡ የኔነህ ከበደ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jul 22, 20231 min read


ሐምሌ 13፣2015 - ሩሲያ በጥቁር ባህር ወደቦች የሚገኙ የዩክሬይንን የእህል ማከማቻ መጋዘኖች በሚሳየሎች እየመታች ነው ተባለ
በጥቂቱ 60,000 ቶን እህል ማውደሟን ቢቢሲ የዩክሬይንን ሹሞች ዋቢ አድርጎ ፅፏል፡፡ ሩሲያ ሰሞኑን በዩክሬይን የእህል ምርት መለኪያ መሰረተ ልማት አውታሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈፀመች ነው ተብሏል፡፡ በአሁኑ...
Jul 20, 20231 min read


ሐምሌ 12፣2015 - ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ተጨማሪ ክስ ሊመሰረትብኝ ይችላል አሉ
ጉዳዩ ከ3 ዓመታት በፊት የአሜሪካ እንደራሴዎች መምከሪያ የሆነው ካፒቶል ሂል በትራምፕ ደጋፊ ነውጠኞች ከተወረረበት ድርጊት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ፖለቲኮ ፅፏል፡፡ ትራምፕ በዚህ ጉዳይ ክስ እንደሚመሰረትባቸው ለጉዳዩ...
Jul 19, 20231 min read


ሐምሌ 11፣2015 - ከአሜሪካ ፔንታገን በስህተት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ መልዕክቶችን ወደ ማሊ መላካቸው ተሰማ
ሐምሌ 11፣2015 ከአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት ፔንታገን በስህተት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የኤሌክትሮኒክስ መላ መልዕክቶችን ወደ ማሊ መላካቸው ተሰማ፡፡ በስህተት ከተላኩት የኢ-ሜይል መልዕክቶች ውስጥ ብርቱ ብርቱ...
Jul 18, 20231 min read


ሐምሌ 10፣2015 በሰሜን አፍሪካ የስፔን ይዞታ በሆነችው ካናሪ ደሴት የተቀሰቀሰ የሰደድ እሳት በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ከቤት ንብረታቸው አፈናቀለ
በሰሜን አፍሪካ የስፔን ይዞታ በሆነችው ካናሪ ደሴት የተቀሰቀሰ የሰደድ እሳት በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ከቤት ንብረታቸው አፈናቀለ፡፡ የሰደድ እሳቱ የተነሳው ላ ፓልማ በተባለችዋ የደሴቲቱ ክፍል እንደሆነ ኢቭጊንግ...
Jul 17, 20231 min read


አለም አቀፍ ትንታኔ - የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር የዋግነሮችን የጦር መሳሪያዎች በሙሉ ተረክቤያለሁ ብሏል
ከዚያ በኋላ የስልጡን ቅጥር ወታደሮች አቅራቢው የዋግነር እና የበላዮቹ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል የሚለው ጉዳይ እያነጋገረ ነው፡፡ የኔነህ ከበደ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jul 15, 20231 min read


የፓኪስታን የፀጥታ ኃይሎች የአገሪቱን የIS ፅንፈኛ ቡድን ከፍተኛ የጦር አዛዥን ገደልን አሉ፡፡
ሰኔ 22፣2015 የፓኪስታን የፀጥታ ኃይሎች የአገሪቱን የIS ፅንፈኛ ቡድን ከፍተኛ የጦር አዛዥን ገደልን አሉ፡፡ የፅንፈኛ ቡድኑ አዛዥ የተገደለው አገሪቱ ከአፍጋኒስታን ጋር በምትዋሰንበት የድንበር አካባቢ እንደሆነ...
Jun 29, 20231 min read


ዓለም አቀፍ ትንታኔ - ዊሊያም ሩቶ ምን እያሉ ነው? ሰኔ 14፣2015
አፍሪካ ዕምቅ የተፈጥሮ ሀብት ያላት አህጉር መሆኗ ተደጋግሞ ቢነገርም አህጉሪቱ ዛሬም የአደጉት አገራት እርዳታ ጠባቂ ነች፡፡ የአፍሪካ እና አሜሪካ ፣ የአፍሪካ እና አውሮፓ ግንኙነት መስተካከል አለበት ፣ አፍሪካ ...
Jun 29, 20231 min read


በሌተናል ጄኔራል ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በካርቱም የሚገኘውን የሱዳን ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያን ተቆጣጠርኩት አለ
ሰኔ 20፣2015 በሌተናል ጄኔራል ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በካርቱም የሚገኘውን የሱዳን ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያን ተቆጣጠርኩት አለ፡፡ RSF የተሰኘው ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በካርቱም የሚገኘውን የፖሊስ...
Jun 29, 20231 min read


የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከሰሞኑ የዋግነር አመፅ የማነሳሳት ሙከራ ጀርባ የምዕራባዊያን እጅ ስለመኖሩ እየመረመርን ነው አሉ
ሰኔ 20፣2015 የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከሰሞኑ የዋግነር አመፅ የማነሳሳት ሙከራ ጀርባ የምዕራባዊያን እጅ ስለመኖሩ እየመረመርን ነው አሉ፡፡ ላቭሮቭ በዋግነር የተነሳው አመፅ እንደሚሳካ...
Jun 29, 20231 min read


የካቲት 15፣2015 - የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን እንድረዳቸው እርዱኝ አለ
የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን እንድረዳቸው እርዱኝ አለ፡፡ ኮሚሽኑ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ለመርዳት የ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር የተማፅኖ ጥያቄ ማቅረቡን አናዶሉ ፅፏል፡፡...
Feb 23, 20231 min read


ጥር 25፣ 2015- የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ዳኔስክ ግዛት የምትገኘውን የባህሙት ከተማን በሙሉ ከበባ ውስጥ ማስገባቱ ተሰማ
የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ዳኔስክ ግዛት የምትገኘውን የባህሙት ከተማን በሙሉ ከበባ ውስጥ ማስገባቱ ተሰማ፡፡ የሩሲያ ሀይሎች ወደ ከተማዋ የሚያመራውን ዋነኛ አውራ ጎዳና ተቆጣጥረውታል መባሉን CGTN ፅፏል፡፡...
Feb 2, 20231 min read


ጥር 24፣ 2015- የብራዚል የቀድሞ ፕሬዘዳንት ጂየር ቦልሶናሮ በአሜሪካ የ6 ወራት ቪዛ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ
የብራዚል የቀድሞ ፕሬዘዳንት ጂየር ቦልሶናሮ በአሜሪካ የ6 ወራት ቪዛ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ፡፡ ቦልሶናሮ የመንፈቅ ቪዛ እንዲሰጣቸው ለአሜሪካ መንግስት ጥያቄ ማቅረባቸውን ጠበቃቸው መናገራቸው አናዶሉ ፅፏል፡፡...
Feb 1, 20231 min read


ጥር 24፣ 2015- የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢራን ላይ የያዘችው አቋም በእጅጉ ውጥረት አባባሽ ነው አሉ
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢራን ላይ የያዘችው አቋም በእጅጉ ውጥረት አባባሽ ነው አሉ፡፡ የላቭሮቭ አስተያየት የተሰማው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን...
Feb 1, 20231 min read


ጥር 23፣ 2015- የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ለታላቅ ሃይማኖታዊ ተልዕኮ ዛሬ ኮንጎ ኪንሻሳ ይገባሉ ተባለ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ለታላቅ ሃይማኖታዊ ተልዕኮ ዛሬ ኮንጎ ኪንሻሳ ይገባሉ ተባለ፡፡ አባ ፍራንሲስ በነገው ዕለት ለቤተ ክርስቲያኒቱ ተከታዮች ሃይማኖታዊ መልዕክቶችን...
Jan 31, 20231 min read


ጥር 23፣ 2015- የሶማሊያ የጦር ፍርድ ቤት በአገሪቱ የIS ፅንፈኛ ቡድን የገንዘብ አንቀሳቃሽ ነች በተባለችው ፋርቱን አብዲራሺድ ሐሰን ላይ የ8 ዓመታት
የሶማሊያ የጦር ፍርድ ቤት በአገሪቱ የIS ፅንፈኛ ቡድን የገንዘብ አንቀሳቃሽ ነች በተባለችው ፋርቱን አብዲራሺድ ሐሰን ላይ የ8 ዓመታት የእስር ቅጣት ፈረደባት፡፡ ሴትዮዋ የሶማሊያው የIS ቡድን ቅርንጫፍ መሪ...
Jan 31, 20231 min read


ጥር 23፣ 2015- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ወደ ዩክሬይን F-16 የጦር ጄቶችን አልልክም አሉ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ወደ ዩክሬይን F-16 የጦር ጄቶችን አልልክም አሉ፡፡ ዩክሬይን ባለፈው ሳምንት አሜሪካ አብራምስ ታንኮችን እንደምትሰጣት ቃል ከገባችላት በኋላ F-16 የጦር አውሮፕላኖችንም ማግኘቴ...
Jan 31, 20231 min read


ጥር 23፣ 2015- የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በአገሪቱ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቆራረጡ ምክንያት የአደጋ ጊዜ አዋጅ የማሳወጅ እቅድ እንዳላ
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በአገሪቱ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቆራረጡ ምክንያት የአደጋ ጊዜ አዋጅ የማሳወጅ እቅድ እንዳላቸው ተናገሩ፡፡ የአዋጁ መታወጅ መንግሥት ችግሩን ለማቃለል በቂ ሐብት ማሰባሰብ...
Jan 31, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








