top of page


ህዳር 26፣2016 - የኢንሹራንስ ዘርፍ ላይ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ የተባሉ ሃሳቦችን የማጎልበት አላማ አለው የተባለ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ
በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ዘርፍ ላይ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ የተባሉ የመፍትሔ ሃሳቦችን የማጎልበት አላማ አለው የተባለ መርሃ ግብር ዛሬ በሸራተን አዲስ ይፋ ሆነ። መርሃ ግብሩ በተለይም በስራ ፈጣሪዎች ላይ ላሉ...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 26፣2016 - የኢትዮጵያየስራ ገበያ በክህሎት ርሃብ ውስጥ ነው ተባለ
የስራገበያው በኢንዱስትሪዎች ፍላጎት ሊመራ ቢገባውም በኢትዮጵያ ግን በተገላቢጦሽ አቅርቦቱ ፍላጎቱን ይመራል ሲባል ሰምተናል፡፡ በኢትዮጵያየስራ ገበያ በስፋት የሚታየውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት ምን ቢደረግ ይበጃል...
Dec 6, 20232 min read


ህዳር 26፣2016 - አዋሽ ባንክ የሞባይል ስልክን በመጠቀም ብቻ አነስተኛ ብድር መስጠት የሚያስችለውን ፕሮግራም ይፋ አደረገ
አዋሽ ባንክ የሞባይል ስልክን በመጠቀም ብቻ አነስተኛ ብድር መስጠት የሚያስችለውን ፕሮግራም ይፋ አደረገ፡፡ የአዋሽ ባንክ የዲጂታል የብድር አቅርቦት ስረዓት አዋሽ ለሁሉም የሚል መጠሪያ እንዳለው የባንኩ ዋና ስራ...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 25፣2016 - እንደ የልብና የካንሰር ህክምና ያሉ አገልግሎቶች ህክምና ኮሌጅ የማስፋፊያ ስራ በመከወን ላይ ነው ተባለ
እንደ የልብና የካንሰር ህክምና ያሉ አገልግሎቶች በጥቂት ተቋማት ብቻ የሚሰጡ በመሆናቸው በተለይ በገጠሩ አካባቢ ያለው ዜጋ ህክምና ለማግኘት በብዙ እንደሚንገላታ ይነገራል፡፡ ችግሩን ለማቃለል በ2 ቢሊየን ብር ወጭ...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 25፣2016 - የሰራተኞች አነስተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰን ከዚህ ቀደም ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ሲነገር ቆይቷል
የሰራተኞች አነስተኛ የደሞዝ ወለል እንዲወሰን ከዚህ ቀደም ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ሲነገር ቆይቷል፡፡ ይሁንና መንግስት ይህን ለማድረግ ያስችለኛል ያለውን ጥናት እንዳዲስ እያደረግሁ ነው ሲል ተሰምቷል፡፡...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 25፣2016 - የኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ሄክታር ላይ ደቂቅ ህዋሳት በመጥፋታቸው የመሬቱ አሲዳማነት እየጨመረ ነው
በአፈር ውስጥ ያሉ ደቂቅ ህዋሳት የአፈርን ለምነት ከመጠበቅ ባለፈ ለምግብነት እና ጎጂ ቆሻሻን ወደጠቃሚነት ለመቀየር ያገለግላሉ፡፡ ይሁንና የኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ሄክታር ላይ እነዚሁ ደቂቅ ህዋሳት በመጥፋታቸው...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 24፣2016 - ተፈናቅለው በመጠለያ የሚኖሩት የተለያየ ጥቃት ይደርስባቸዋል
በኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ፣ በአማራ እና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በነበሩ እና አሁንም ባሉ ጦርነቶች ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የሴቶች ላይ ጥቃት ተፈፅሟል፣ እየተፈፀመም ይገኛል። ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 24፣2016 - ተፈናቅለው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ ከ15,000 በላይ ሰዎች ወደ አካባቢያቸው ለመመለስ የደህንነት ስጋት አለባቸው ተባለ
በፀጥታ ችግር ምክንያት ከኦሮሚያ ተፈናቅለው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ ከ15 ሺ በላይ ሰዎች ወደ አካባቢያቸው ለመመለስ የደህንነት ስጋት አለባቸው ተባለ፡፡ ንጋቱ ረጋሣ
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 19፣2016 - በመጪው ዓመት ሁሉም አዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እየተሰራ ነው ተብሏል
ባለፉት ጥቂት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የዲጂታል መታወቂያ አግኝተዋል ተባለ፡፡ በመጪው ዓመት ሁሉም አዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እየተሰራ ነውም ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ...
Nov 29, 20231 min read


ህዳር 19፣2016 - ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ በበጎ ፈቃደኛ ተቋማት ላይ ጫና የሚያበረታ ነው የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል
ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ ደንብ ለፍርድ ቤቶች የሚከፈልን የዳኝነት ክፍያ መጠን ያሻሻለ ነው፡፡ እስከ 1 ሚሊዮን ብር በደረሰ ገንዘብ ላይ ክርክር የሚያቀርቡ እስከ 82,000 ብር...
Nov 29, 20231 min read


ህዳር 18፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ብሪታንያ የብሪታንያ መንግስት ጥገኝነት ፈላጊዎችን ወደ ሩዋንዳ በመላኩ እቅዴ እገፋበታለሁ አለ፡፡ የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትሩ ጄምስ ክሌቨርሊ በአደገኛው የባህር መስመር ወደ አገሪቱ የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል...
Nov 28, 20232 min read


ህዳር 18፣2016 - የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና፤ የሞያ ማማከር እና መምሪያ ድጋፍ አገልግሎት ይፋ ተደረገ
የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና፤ የሞያ ማማከር እና መምሪያ ድጋፍ አገልግሎት ይፋ ተደረገ። ይፋ የተደረገው መምሪያ እና ማማክር ድጋፍ አገልግሎት ወጣቶች ወደ ቴክኒክና ሞያ ሲገቡ መማር ያለባቸውን ሞያ በቀልሉ እንዲመርጡ...
Nov 28, 20231 min read


ህዳር 17፣2016 - የሰሜኑ ጦርነት በሴቶች ላይ ያስከተለውን ዳፋ በተመለከተ የሴቶች ማህበራት እየከወኑት ያለው ስራ ምን መሳይ ነው?
ጦርነትና ግጭት ብዙ አሳጥቶናል እያሳጣንም ቀጥሏል፡፡ የግጭቱ ቀዳሚ ገፈት ቀማሽ እና ሰለባ የሚሆኑት ሴቶች እና ሕጻናት ደግሞ በብዙ እየተጎዱ ነው፡፡ የሰሜኑ ጦርነት በሴቶች ላይ ያስከተለውን ዳፋ በተመለከተ የሴቶች...
Nov 27, 20231 min read


በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለ ድርድሩ…
በመንግስትና ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ በሚጠራው ታጣቂ ቡድን መካከካል ሲካሄድ የነበረው ድርድር ያለ ውጤት መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡ ለሁለት ሳምንታት ሲካሄድ ከነበረው ንግግር መጠናቀቅ በኋላ ድርድሩ ስለከሸፈበት...
Nov 25, 20231 min read


ህዳር 15፣2016 - ‘’ጎህ ቤቶች ባንክ’’ በ2015 የበጀት ዓመት ያልተጣራ 6.38 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ
በኢትዮጵያየመጀመሪያው የቤት ፋይናንስ አቅራቢ ሆኖ የተቋቋመው ‘’ጎህ ቤቶች ባንክ’’ በ2015 የበጀት ዓመት ያልተጣራ 6.38 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ። ትርፉበ2014 የበጀት ዓመት ከተገኘው ትርፍ ጋር ...
Nov 25, 20232 min read


ህዳር 15፣2016 - አዋሽ ባንክ በ2015 የበጀት ዓመት ከግብር በፊት 9.8 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ
አዋሽ ባንክ በ2015 የበጀት ዓመት ከግብር በፊት 9.8 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 2.3 ቢሊዮን ብር ወይም የ31 በመቶ ዕድገት አሳይቷል ተብሏል። አዋሽ ባንክ...
Nov 25, 20231 min read


ህዳር 14፣2016 - የኢትዮጵያ ባንኮች በብዙ ወደ ኋላ የቀሩ ናቸው ተባለ
በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲወዳደሩ አሁንም በብዙ መስፈርት ወደ ኋላ የቀሩ ናቸው ተባለ፡፡ ይህን ያሉት የብሔራዊ ባንክ ገዢው ናቸው፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Nov 24, 20231 min read


ህዳር 12፣2016 - ዝቅተኛ የህዝቡ ቁጥር ያላቸው ብሔሮችና በማንነታቸው የተገለሉ ሀገራዊ ምክክሩ እንዲመለከታቸው ተጠየቀ
ዝቅተኛ የህዝቡ ቁጥር ያላቸው ብሔሮች፣ አካል ጉዳተኞች፣ በማንነታቸው ከህብረተሰቡ የተገለሉ ሰዎች ሀገራዊ ምክክሩ በብርቱ እንዲመለከታቸውና መሳተፋቸውን እንዲያረጋግጥ ተጠየቀ፡፡ ኮሚሽኑ በበኩሉ ሁሉንም ለማሳተፍ...
Nov 22, 20231 min read


ባለፉት 2 ሳምንታት በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ 4 ዝሆኖች ተገድለው መገኘታቸውን ሰምተናል
በኢትዮጵያ ብቸኛው የዝሆኖች መጠለያ የሆነው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ፓርክ ተቆርሶ ለባለሀብቶች በመስጠቱ የዝኖች ህይወት አደጋ ላይ እንደወደቀ ነው፡፡ ባለፉት 2 ሳምንታት ብቻ 4 ዝሆኖች ተገድለው መገኘታቸውንም...
Nov 21, 20231 min read


ህዳር 8፣2016 - አለም አቀፍ ትንታኔ - አሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት
የአሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት በተለያዩ ጉዳዮች ድፍርስርሱ ሲወጣ ቆይቷል፡፡ ሰሞኑን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን የቻይናውን አቻቸውን ሺ ጂን ፒንግን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የመሪዎቹ ንግግር ግንኙነቱን ለማሻሻል...
Nov 18, 20231 min read


ህዳር 7፣2016 - ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታን በአዋሽ ባንክ በኩል ከሁሉም ቦንኮች መክፍል የሚያስችል ስምምነት ተደረገ።
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሽፈራሁ ተሊላ እና የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሀይ ሽፈራሁ ተፈራርመዋል። በስመምነቱ መሰረት ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያን በሀገሪቱ...
Nov 17, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








