ህዳር 14፣2016 - የኢትዮጵያ ባንኮች በብዙ ወደ ኋላ የቀሩ ናቸው ተባለNov 24, 20231 min readበኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲወዳደሩ አሁንም በብዙ መስፈርት ወደ ኋላ የቀሩ ናቸው ተባለ፡፡ይህን ያሉት የብሔራዊ ባንክ ገዢው ናቸው፡፡ተህቦ ንጉሴየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ዘንድሮ በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች 66 በመቶዎቹ ተማሪዎቻቸው ሙሉ በሙሉ የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡ ሰኔ 22/2018 ዘንድሮ በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች 66 በመቶዎቹ ተማሪዎቻቸው ሙሉ በሙሉ የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡ የከተማዋ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መግለጫ ከመንግስት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች 95 ነጥብ 8 በመቶ፤ ከግል ት/ቤት ተማሪዎች ደግሞ ከ99
Comments