ህዳር 25፣2016 - እንደ የልብና የካንሰር ህክምና ያሉ አገልግሎቶች ህክምና ኮሌጅ የማስፋፊያ ስራ በመከወን ላይ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Dec 6, 2023
- 1 min read
እንደ የልብና የካንሰር ህክምና ያሉ አገልግሎቶች በጥቂት ተቋማት ብቻ የሚሰጡ በመሆናቸው በተለይ በገጠሩ አካባቢ ያለው ዜጋ ህክምና ለማግኘት በብዙ እንደሚንገላታ ይነገራል፡፡
ችግሩን ለማቃለል በ2 ቢሊየን ብር ወጭ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ የማስፋፊያ ስራ በመከወን ላይ ነው ተባለ፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments