top of page

ህዳር 8፣2016 - አለም አቀፍ ትንታኔ - አሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት

የአሜሪካ እና የቻይና ግንኙነት በተለያዩ ጉዳዮች ድፍርስርሱ ሲወጣ ቆይቷል፡፡


ሰሞኑን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን የቻይናውን አቻቸውን ሺ ጂን ፒንግን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡


የመሪዎቹ ንግግር ግንኙነቱን ለማሻሻል ምን ያመጣ ይሆን? የሚለው ጉዳይ ከየአቅጣጫው እየታየ ነው፡፡


የኔነህ ከበደ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page