top of page


ህዳር 30፣ 2015- ቁርጥራጭ ብረቶችን፣ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎችንና ማሽኖችን ገዝተው የሚወስዱ አቅላጭ ፋብሪካዎች ለነዳጅና ለማጓጓዣ የሚያወጡት ወጪ ተቀናሽ
ህዳር 30፣ 2015 ቁርጥራጭ ብረቶችን፣ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎችንና ማሽኖችን ገዝተው የሚወስዱ አቅላጭ ፋብሪካዎች ለነዳጅና ለማጓጓዣ የሚያወጡት ወጪ ተቀናሽ ሆኖ ይመለስላቸዋል ተባለ፡፡ ሐገር ቤት ያሉት የብረታ ብረት...
Dec 9, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- የዋጋ ግሽበቱን በዚህ ዓመት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ አስቸጋሪ ነው ተባለ፡፡
ህዳር 30፣ 2015 የዋጋ ግሽበቱን በዚህ ዓመት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ አስቸጋሪ ነው ተባለ፡፡ በህገ ወጥ መንገድ ከተፈቀደው መጠን በላይ ጥሬ ገንዘብ ከባንክ የሚወያጡም አሉ ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናግሯል፡፡ ንጋቱ...
Dec 9, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- የፀጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ አካባቢዎች ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊ ዜጎች ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም ዕርዳታ የማቅረብ ስራ እየተሰራ ነው ተ
ህዳር 30፣ 2015 የፀጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ አካባቢዎች ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊ ዜጎች ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም ዕርዳታ የማቅረብ ስራ እየተሰራ ነው ተባለ። የፀጥታ ችግሩ ከ600 ሺህ የሚበልጡ ሰዎችን አስቸኳይ...
Dec 9, 20221 min read


ህዳር 30፣ 2015- ቡና ባንክ ጠቅላላ ሀብቴ ወደ 34.1 ቢሊየን ብር አድጓል አለ፡፡
ህዳር 30፣ 2015 ቡና ባንክ ጠቅላላ ሀብቴ ወደ 34.1 ቢሊየን ብር አድጓል አለ፡፡ ባንኩ በዘንድሮ የስራ ዘመን 1.25 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ተናግሯል፡፡ ቡና ባንክ ተቀማጭ የገንዘብ መጠኑ በ6.7 ቢሊየን...
Dec 9, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- ሳንቲም ፔይ የተባለ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት መላ ከስድስት ባንኮች ጋር ተሳስሮ ስራውን በይፋ መጀመሩን ተናገረ፡፡
ህዳር 30፣ 2015 ሳንቲም ፔይ የተባለ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት መላ ከስድስት ባንኮች ጋር ተሳስሮ ስራውን በይፋ መጀመሩን ተናገረ፡፡ ከብሔራዊ ባንክ የሥራ፣ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ደግሞ የደህንነት...
Dec 9, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- በተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ ስም የሚጠራ ፋውንዴሽን ሊቋቋም ነው፡፡
ህዳር 30፣ 2015 በተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ ስም የሚጠራ ፋውንዴሽን ሊቋቋም ነው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 9, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015የአዲስ ከተማ አስኮ አዲስ ሰፈር ሸማቾች በማናውቀው ምክንያት የሥራ ቦታችን ታሽጎ ያለ ደመወዝ ለሁለት ወር ተቀምጠናል ይላል፡፡
ህዳር 30፣ 2015 የአዲስ ከተማ አስኮ አዲስ ሰፈር ሸማቾች በማናውቀው ምክንያት የሥራ ቦታችን ታሽጎ ያለ ደመወዝ ለሁለት ወር ተቀምጠናል ይላል፡፡ ወረዳውና ክፍለ ከተማው ቅያሬ ቦታ አዘጋጅቼላቸዋለሁ ይላል፡፡ በሸማች...
Dec 9, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ሰበብና ሌላውም ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ የወርቅ የወጪ ንግዷ ከባለፈው ሲመሳከር በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የ
ህዳር 30፣ 2015 በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ሰበብና ሌላውም ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ የወርቅ የወጪ ንግዷ ከባለፈው ሲመሳከር በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡ ኢትዮጵያ በ3 ወር ውስጥ...
Dec 9, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015የሚታዩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት የፖለቲካ ውይይት አማራጭን እንዲከተል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጥሪ
ህዳር 30፣ 2015 የሚታዩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት የፖለቲካ ውይይት አማራጭን እንዲከተል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ጥሪ አቀረበ፡፡ ኦፌኮ በወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ ዙሪያ መግለጫ...
Dec 9, 20221 min read


ህዳር 29፣ 2015- የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማ
ህዳር 29፣ 2015 የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማ፡፡ ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ ጉብኝታቸው ፈርጀ ብዙ ጉዳዮች እንደሚጠብቋቸው ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡...
Dec 8, 20221 min read


ህዳር 29፣ 2015የፔሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው የቆዩት የ60 ዓመቷ ዲና ቦሉአርቴ የአገሪቱ ተጠባቂ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሐላ ፈፀሙ፡፡
ህዳር 29፣ 2015 የፔሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው የቆዩት የ60 ዓመቷ ዲና ቦሉአርቴ የአገሪቱ ተጠባቂ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሐላ ፈፀሙ፡፡ ፕሬዝዳንት የነበሩት ፔድሮ ካስቲሎ በፓርላማው ተከስሰው ከስልጣን ከተወገዱ...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015- በአዲስ አበባ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ እየተከሰተ ያለውን ችግር በተመለከተ የኢት
ህዳር 29፣ 2015 በአዲስ አበባ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ እየተከሰተ ያለውን ችግር በተመለከተ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ መግለጫ አውጥቷል፡፡...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015- በአዲስ አበባና በሌሎችም አካባቢዎች የሌሊትና ማለዳው ቅዝቃዜ በርትቷል፡፡
ህዳር 29፣ 2015 በአዲስ አበባና በሌሎችም አካባቢዎች የሌሊትና ማለዳው ቅዝቃዜ በርትቷል፡፡ በበጋው ዝናብ የሚጠብቁ አካባቢዎች ደግሞ በቂ ዝናብ እያገኙ እንዳልሆነ እየተነገረ ነው፡፡ ለቅዝቃዜ መበርታቱ ዝናብ...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015ኦሮሚያ ክልል በ10 ዞኖች በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ሰብዓዊ ቀውስ በሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች መሰረት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተ
ህዳር 29፣ 2015 ኦሮሚያ ክልል በ10 ዞኖች በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ሰብዓዊ ቀውስ በሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች መሰረት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተብሎ ሊመደብ የሚችል መሆኑን ኢሰመኮ ተናገረ፡፡ ባለፉት 5...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015- የገበያ መረጃ
ህዳር 29፣ 2015 የገበያ መረጃ በተወጠረ ሸራ ውስጥ በየመንገዱ ዳር ምግብ አብስለው የሚሸጡ አነስተኛ ቤቶችን እንመለከታለን፡፡ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከሚበዙበት 5 ኪሎ አካባቢ ተገኝተናል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015- ስለ ህገ-ወጥ አደን ብዙ ሰምተናል፡፡
ህዳር 29፣ 2015 ስለ ህገ-ወጥ አደን ብዙ ሰምተናል፡፡ ብዙ ሀገሮች ህገ-ወጥ አደንን እየተከላከሉ በሌላ በኩል ደግሞ ህጋዊ አደንን የገቢ ማግኛ አድርገው በማስተዋወቅ ከፍተኛ ገቢን ይሰበስቡበታል፡፡ በኢትዮጵያስ...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 29፣ 2015በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡
ህዳር 29፣ 2015 በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡ መስማት በተሳናቸው ሴቶች ዙሪያ የሚሰራው ተቋምም እየደረሰ ያለው ጫና እና ጉዳት ብዙ ነው ይላል፡፡ መስማት የተሳናቸው ዜጎች...
Dec 8, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል...
ህዳር 28፣ 2015 በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል፤ የምትሰሩበትን ቦታ ለሌሎች ልቀቁ ተባልን የሚል ነው፡፡ በዚህ መልኩ አቅማቸው ሳይጠና የመስሪያ...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡
ህዳር 28፣ 2015 በወለጋ ምድር ምን እየተካሄደ እንደሆነ መንግስት ለዜጎቹ እንዲያሳውቅ 3 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ ፓርቲዎቹ መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲጠብቅም ባወጡት የጋራ መግለጫ ተናግረዋል፡፡...
Dec 7, 20221 min read


ህዳር 28፣ 2015ዘንድሮ በተወሰነ ወራት ውስጥ የማዕድን ሚኒስቴር ከ220 ቶን በላይ ቁርጥራጭ ብረቶችን ሰብስቤያሁ አለ፡፡
ህዳር 28፣ 2015 ዘንድሮ በተወሰነ ወራት ውስጥ የማዕድን ሚኒስቴር ከ220 ቶን በላይ ቁርጥራጭ ብረቶችን ሰብስቤያሁ አለ፡፡ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ብረቶቹን የሰበሰው ከተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንደሆነ...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
ህዳር 28፣ 2015 አለም አቀፍ ትንታኔ መሰደጃው ወዴት ነው? እሸቴ አሰፋ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 7, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








