top of page

ህዳር 29፣ 2015- በአዲስ አበባና በሌሎችም አካባቢዎች የሌሊትና ማለዳው ቅዝቃዜ በርትቷል፡፡

ህዳር 29፣ 2015


በአዲስ አበባና በሌሎችም አካባቢዎች የሌሊትና ማለዳው ቅዝቃዜ በርትቷል፡፡


በበጋው ዝናብ የሚጠብቁ አካባቢዎች ደግሞ በቂ ዝናብ እያገኙ እንዳልሆነ እየተነገረ ነው፡፡


ለቅዝቃዜ መበርታቱ ዝናብ በሚጠብቁ አካባቢዎች ዝናብ ለመጥፋቱ ምክንያት ምንድነው፤ ቀጣይ የአየር ሁኔታ ትንበያውስ?


ቴዎድሮስ ወርቁ



ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page