top of page

ህዳር 30፣ 2015- ሳንቲም ፔይ የተባለ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት መላ ከስድስት ባንኮች ጋር ተሳስሮ ስራውን በይፋ መጀመሩን ተናገረ፡፡

  • sheger1021fm
  • Dec 9, 2022
  • 1 min read

ህዳር 30፣ 2015


ሳንቲም ፔይ የተባለ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት መላ ከስድስት ባንኮች ጋር ተሳስሮ ስራውን በይፋ መጀመሩን ተናገረ፡፡


ከብሔራዊ ባንክ የሥራ፣ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ደግሞ የደህንነት ፍቃድ አግኝቻለሁ ብሏል፡፡


ንጋቱ ሙሉ



ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page