ህዳር 29፣ 2015- በአዲስ አበባ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ እየተከሰተ ያለውን ችግር በተመለከተ የኢትDec 8, 20221 min readህዳር 29፣ 2015በአዲስ አበባ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ እየተከሰተ ያለውን ችግር በተመለከተ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ፖሊስ 97 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ ብሏል፡፡ የኔነህ ሲሳይሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ደንበኞች ባሉበት ሆነው የእጅ ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ የቆጣሪ ንባባቸውን የሚያስገቡበት አሰራር በሙከራ ደረጃ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አግልግሎት ተናገረ፡፡
Comments