ህዳር 29፣ 2015በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡Dec 8, 20221 min readህዳር 29፣ 2015በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡መስማት በተሳናቸው ሴቶች ዙሪያ የሚሰራው ተቋምም እየደረሰ ያለው ጫና እና ጉዳት ብዙ ነው ይላል፡፡መስማት የተሳናቸው ዜጎች ከትምህርት ዕድልና ከሌላውም አገልግሎት በችግራቸው ምክንያት እየተገለሉ መሆኑን ‘የሩትስ ኤንድ ዊንግስ’ መስራች ይናገራሉ፡፡ምህረት ስዩምሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የመንግስት ግዥ አገልግሎት በዘንድሮው በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት በሽያጭ ከተወገዱ ተሽከርካሪዎች እና ሌሎች ንብረቶች የተገኘ ወደ 323 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ አድርጌያለሁ አለ፡፡ግንቦት 17/2018 የመንግስት ግዥ አገልግሎት በዘንድሮው በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት በሽያጭ ከተወገዱ ተሽከርካሪዎች እና ሌሎች ንብረቶች የተገኘ ወደ 323 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ አድርጌያለሁ አለ፡፡ አገልግሎቱ ይህን ያህል ገንዘብ ዘጠኝ ወራት ውስጥ ለመንግስት ገቢ ሲያደርግ በታሪኩ የአሁኑ የጀመ
Comments