top of page
ጥር 8፣ 2015- የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የአገሪቱን ፖለቲከኞች በወታደራዊ ጉዳዮች ጣልቃ አትግቡብን አሉ
የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የአገሪቱን ፖለቲከኞች በወታደራዊ ጉዳዮች ጣልቃ አትግቡብን አሉ፡፡ አልቡርሃን ፖለቲከኞቹ በየራሳቸው ማህበራት ማሻሻያ ላይ ሊያተኩሩ ይገባል ማለታቸውን...
Jan 16, 20231 min read


ጥር 8፣ 2015- በቡርኪናፋሶ ሰሜናዊ ግዛት 50 ያህል ሴቶች በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸው ተሰማ
በቡርኪናፋሶ ሰሜናዊ ግዛት 50 ያህል ሴቶች በታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸው ተሰማ፡፡ እገታውን የፈፀሙት ፅንፈኞች እንደሆኑ በብርቱ መጠርጠሩን RNZ ሬዲዮ በድረ ገፁ ፅፏል፡፡ ታጣቂዎቹ የ50 ያህል ሴቶች እገታ የፈፀሙት...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ባጃጆች እና ሞተር ብስክሌቶች ከምሽቱ 1 ሰዓት በኋላ እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ
በኦሮሚያ ክልል የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ባጃጆች እና ሞተር ብስክሌቶች ከምሽቱ 1 ሰዓት በኋላ እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ። ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ባለፉት 6 ወራት በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ42 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ
ባለፉት 6 ወራት በአዲስ አበባ ባጋጠመ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ42 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው
ሰላም ጠፍቶ መኖሪያ ቀዬአቸውን ጥለው በደብረ ብርሃን የሚኖሩ ተፈናቃዮች የእርዳታ ያለህ እያሉ ነው፡፡ መንግስት በበኩሉ የተፈናቃዮቹ ጥያቄ ተገቢ ነው፡፡ የሚቻለሁ ሁሉ ይደረግላቸዋል ብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉ ወርቅ ሸገርን...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ጉዳያችን- ታዳጊዎችና ቴክኖሎጂ
ጉዳያችን የዛሬው ጉዳያችን ታዳጊዎችና ቴክኖሎጂን ይመለከታል፡፡ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው፡፡ ወጣቶችና ቴክኖሎጂን የተመለከቱ መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ ተሰማርተዋል፡፡ ሸገርን ወሬዎች፣...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- ለብዙዎች አልቀመስ ያለውን የሪል ስቴት ቤቶች ዋጋ መናር እና በእለት የዶላር ምንዛሪ ተብሎ ክፍያ የሚጠየቅበትን አሰራር ይመለከታል
ምጣኔ ሐብት ለብዙዎች አልቀመስ ያለውን የሪል ስቴት ቤቶች ዋጋ መናር እና በእለት የዶላር ምንዛሪ ተብሎ ክፍያ የሚጠየቅበትን አሰራር ይመለከታል፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- እየተሻሻለ የሚገኘው የከተማ ልማት ፖሊሲ በዘርፉ ተደጋግመው ለሚነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ
እየተሻሻለ የሚገኘው የከተማ ልማት ፖሊሲ በዘርፉ ተደጋግመው ለሚነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ። ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 16, 20231 min read
ጥር 8፣ 2015- በህክምና ወቅት በሚያጋጥሙ ስህተቶች የተነሳ የተለያዩ የምሬት ድምፆች ይሰማሉ
በህክምና ወቅት በሚያጋጥሙ ስህተቶች የተነሳ የተለያዩ የምሬት ድምፆች ይሰማሉ፡፡ በተለይ ታዋቂ ሰዎች ድንገት ሲሞቱ ገና ምንም ማረጋገጫ ሳይሰጥበት የህክምና ስህተት በሚል እስከመደምደም የሚደርሱ አሉ፡፡ ይህም የጤና...
Jan 16, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015- የማዕድን ሚኒስትሩን አቶ ታከለ ኡማ እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ 4 ሚኒስትሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ
የማዕድን ሚኒስትሩን አቶ ታከለ ኡማ እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ 4 ሚኒስትሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯን ወ/ሮ ዳግማዊት...
Jan 16, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015- በደብረብርሃን ከተማ አለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ንግድ እና ፋይናንስ ኤክስፖ ዛሬ ተከፈተ
በደብረብርሃን ከተማ አለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ንግድ እና ፋይናንስ ኤክስፖ ዛሬ ተከፈተ። የደብረብርሀን ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመተባበር ያተዘጋጀው ኤክስፖ ከጥር 6 እስከ 14፣ 2015 ዓ.ም...
Jan 16, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015- M-23 የተሰኘው አማጺ ቡድን ከምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣ በወረራ ከያዛቸው የኢቱሪ ግዛት አካባቢዎች ለቅቆ ለመውጣት ቃል ገባ
M-23 የተሰኘው አማጺ ቡድን ከምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣ በወረራ ከያዛቸው የኢቱሪ ግዛት አካባቢዎች ለቅቆ ለመውጣት ቃል ገባ፡፡ አማፂው ቡድን ከኢቱሪ ግዛት ደረጃ በደረጃ ጠቅልሎ እንደሚወጣ ቃል የገባው ለአካባቢው ዋነኛ...
Jan 14, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015- በሊትዌኒያ በጋዝ ማስተላለፊ አውታር ላይ ፍንዳታ ደረሰ
በሊትዌኒያ በጋዝ ማስተላለፊ አውታር ላይ ፍንዳታ ደረሰ፡፡ አውታሩ ወደ ጎረቤት ላቲቪያም ጋዝ የሚያስተላልፍ እንደሆነ ዘ ኒውዚላንድ ሄራልድ ፅፏል፡፡ የማስተላለፊያ አውታሩ እንደፈነዳ ከፍተኛ ቃጠሎ ተቀስቅሶ እንደነበር...
Jan 14, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015የብራዚሉ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጂየር ቦልሶናሮ አመፅ በማነሳሳት ምርመራ ሊካሄድባቸው ነው
የብራዚሉ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጂየር ቦልሶናሮ አመፅ በማነሳሳት ምርመራ ሊካሄድባቸው ነው፡፡ ቦልሶናሮ ምርመራ የሚካሄድባቸው ባለፈው ሳምንት እሁድ በሺህዎች የሚቆጠሩ ነውጠኛ ደጋፊዎቻቸው በርዕሰ ከተማዋ ብራዚሊያ ፓርላማው...
Jan 14, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015- የእስራኤሉ ተሰናባች ልዩ ኤታ ማጆር ሹም ሌተና ጄኔራል አቪቭ ኮቻቪ ኢራን በጥቂቱ አራት የኒኩሊየር ቦምቦችን መስራት የሚያስችላትን ዩራኒየም
የእስራኤሉ ተሰናባች ልዩ ኤታ ማጆር ሹም ሌተና ጄኔራል አቪቭ ኮቻቪ ኢራን በጥቂቱ አራት የኒኩሊየር ቦምቦችን መስራት የሚያስችላትን ዩራኒየም ማብላላቷን ተናገሩ፡፡ ተሰናባቹ ኤታ ማጆር ሹም የእስራኤል ጦር ቀደም ሲል...
Jan 14, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015የሊባኖስ ጦር የእስራኤል ሰው አልባ የቅኝት በራሪ አካል (ድሮን) የአየር ክልላችንን ጥሶ ገብቷል አለ
የሊባኖስ ጦር የእስራኤል ሰው አልባ የቅኝት በራሪ አካል (ድሮን) የአየር ክልላችንን ጥሶ ገብቷል አለ፡፡ የእስራኤል ድሮን ወደ ደቡብ ሊባኖስ ዘልቆ መግባቱን የጦሩ ሹሞች እንደተናገሩ ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ ጃፓን ከ2ኛው የአለም ጦርነት በኋላ ሰላም ወዳድ በሆነው እርምጃዋ ስሟ ሲነሳ ሆኗል፡፡ አሁን ግን ይሄ ጉዳይ ምዕራፍ እየተዘጋ የመጣ ያህል እየተቆጠረ ነው፡፡ ይሄ ለጃፓን መሰረታዊ የአቋም! ለውጥ...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ
በኢትዮጵያ በየቀኑ 13 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው ያጣሉ፡፡ በርካቶች የእድሜ ዘመን የአካል ጉዳተኛ ይሆናሉ፡፡ የትራፊክ አደጋው በተሽከርካሪ ላይ ብቻ የሚያደርሰው ውድመት በቢሊዮን ብሮች ይሰላል፡፡ ይህ...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል
በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ያሉ 6 ከተሞች እና 40 የገጠር ቀበሌዎች በአንድ ላይ ሸገር ከተማ አስተዳደር የሚል መስርተዋል፡፡ የተመሰረተው “የሸገር ከተማ አስተዳደርም” በአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ መቀመጫውን...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- ኢትዮጵያ ባጋጠማት የሰሜኑ ጦርነት የተነሳ በተለይ የምዕራቡ ዓለም አገራት ፊታቸውን አዙረውባት ቆይተዋል
ኢትዮጵያ ባጋጠማት የሰሜኑ ጦርነት የተነሳ በተለይ የምዕራቡ ዓለም አገራት ፊታቸውን አዙረውባት ቆይተዋል፡፡ የፖለቲካ እና ምጣኔ ሐብታዊ ጫናቸውን በአዲስ አበባ ላይ አነባብረውባታል፡፡ ዜጎቻቸውንም ከአዲስ አበባ ውጡ፣...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በመድኃኒቶች ላይ የሚታይ የአቅርቦት ችግር ለማስቀረት ከዚህ ቀደም እክል የነበረውን የሆስፒታሎች የዱቤ ክፍያ አገልግሎት በማሻሻል በቅድመ
በመድኃኒቶች ላይ የሚታይ የአቅርቦት ችግር ለማስቀረት ከዚህ ቀደም እክል የነበረውን የሆስፒታሎች የዱቤ ክፍያ አገልግሎት በማሻሻል በቅድመ ክፍያ ውል ለህክምና ተቋማት መድኃኒቶች እንዲቀርቡ ሊደረግ ነው ተባለ፡፡ ምህረት...
Jan 13, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








