top of page

ጥር 8፣ 2015- በህክምና ወቅት በሚያጋጥሙ ስህተቶች የተነሳ የተለያዩ የምሬት ድምፆች ይሰማሉ


በህክምና ወቅት በሚያጋጥሙ ስህተቶች የተነሳ የተለያዩ የምሬት ድምፆች ይሰማሉ፡፡


በተለይ ታዋቂ ሰዎች ድንገት ሲሞቱ ገና ምንም ማረጋገጫ ሳይሰጥበት የህክምና ስህተት በሚል እስከመደምደም የሚደርሱ አሉ፡፡


ይህም የጤና ሥርዓቱ አንዱ ፈተና ሆኗል፡፡


ምህረት ስዩም


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

bottom of page