4 days ago1 minሚያዝያ 18፣2016 - ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማት አፈፃፀም ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነውየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የኮሪደር ልማት የአንድ ወር ከ15 ቀን አፈፃፀምን ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው፡፡ በረከት አካሉ...
Apr 221 minሚያዝያ 14፣2016 - በአዲስ አበባ ባለፉት 9 ወራት በእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ56 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለበአዲስ አበባ ባለፉት 9 ወራት በእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ56 ሰዎች ሕይወት አልፏል ተባለ፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: @ShegerFMRadio102_1...
Apr 91 minሚያዝያ 1፣2016 ከነገው የኢድ አልፈጥር በዓል ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓልየአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ከ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ጋር ተያይዞ የበዓሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ፦ - ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ...
Apr 41 minመጋቢት 25፣2016 - ግንባታዎች ከዋና ከመንገድ በ10 ሜትር ርቀት ሆነው እንደሚገነቡ የከተማዋ ካቢኔ ወሰነበአዲስ አበባ ከዚህ በኋላ የሚገነቡ ማንኛውም ግንባታዎች ከዋና ከመንገድ በ10 ሜትር ርቀት ሆነው እንደሚገቡ የከተማዋ ካቢኔ ወሰነ። ከዚህ በተጨማሪም ከንዑስ ዋና መንገድ 5 ሜትር ርቀት፤ ሰብሳቢ መንገድ ደግሞ 3...
Jan 301 minጥር 21፣2016 - በአዲስ አበባ የመሬት አገልግሎቶች መታገዳቸው ተሰማየመሬት አገልግሎቶች መታገዳቸውን የተናገረው የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እግዱ እንከ መቼ እንደሚቆይ በግልጽ አልተናገረም፡፡ በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመዋቅራዊ አደረጃጀት ጥናት ተከናውኖ...
Jan 102 minጥር 1፣2016 - አሽከርካሪዎችን በመግደል ተሽከርካሪዎችን ይዘው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ተናገረአሽከርካሪዎችን በመግደል ተሽከርካሪዎችን ይዘው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ተናገረ፡፡ በወንጀሉ የተወሰዱ ሁለት ተሽከርካሪዎችንም ማስመለስ ተችሏል ተብሏል፡፡ አቶ አብይ ክንፈ የተባሉ ግለሰብ...
Dec 9, 20231 minህዳር 28፣2016 -የአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚያፀዱት ሰራተኞች የሚከፈለን ደመወዝ ዝቅተኛ በመሆኑ ኑሮ ጎድቶናል አሉማለዳ ጎህ ሳይቀድ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚጠርጉት፣ የሚያፀዱት ሰራተኞች የሚከፈለን ደሞዝ በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ኑሮ ጎድቶናል አሉ፡፡ የአዲስ አበባ የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በበኩሉ የምከፍለው ደሞዝ በቂ ባይሆንም...
Nov 1, 20231 minጥቅምት 21፣2016 - አዲስ አበባ ያለባትን የቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለችአዲስ አበባ ያለባትን የደረቅም ሆነ ፈሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለች፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Nov 1, 20231 minጥቅምት 21፣2016 - ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነው ተባለከተለያዩ የአፍሪካና ከሌሎች የአለም ሀገራት የሚመጡ ከ300 በላይ የቆዳና የጨርቃ ጨርቅ አምራቾች የሚሳተፉበት አውደ ርዕይ ከመጭው አርብ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...