ጥቅምት 21፣2016 - አዲስ አበባ ያለባትን የቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለችNov 1, 20231 min readአዲስ አበባ ያለባትን የደረቅም ሆነ ፈሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ችግር ለመፍታት ጥናት አደርጋለሁ ብላለች፡፡በረከት አካሉhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/gfjgf/የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የሐምሌ 24 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #ኮንጎ በኮንጎ ኪንሻሣ በኢቦላ የሚያዙ ሕሙማንና ወረርሽኙ የሚገድላቸው ሰዎች ብዛት በጣሙን እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠው ሰዎች ብዛት ከ3 ሺህ 400 መብለጡን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ወረርሽኙ የገደላቸው ሰዎች ብዛት ከ1 ሺህ 500 በላይ መድረሱ ተነግሯል፡፡ በአገሪቱ በኢቦላ በሽታ የሚያዙ ሰዎች
Comments