top of page


ታህሳስ 26፣2017 - ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ቀንድሞ ይሁን በህብረቱ አባል ሀገራት ዙሪያ ያላት ቦታ እንዴት ይሆን?
ከዓመት በፊት የኢትዮጵያ መንግስት ሀገሪቱ የባህር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ስምምነት ፈፀምኩ ብሎ ብዙዎችን ጮቤ ማስረገጡ ይታወሳል፡፡ ስምምነቱ በ3 ወራት መቋጫ ያገኛል በሚል ብዙ ቢባልበትም ከዓመት ከመዝለሉም...
Jan 41 min read


ታህሳስ 26፣2017 - ሰሞኑን ማሻሻያ የተደረገበት የባንኮች የማበደር ምጣኔ
ባንኮች በሚሰጡት የብድር መጠን ላይ ማሻሻያ መደረጉን ሰምተናል፡፡ የብድር መጠን መጨመሩ በኢኮኖሚው ላይ የሚያመጣው ፋይዳ ምን ይመስል ይሆን? ከሁለት ዓመት በፊት ተጥሎ የነበረው ገደብ መሻሻሉ እንዴት ይታያል? የምጣኔ...
Jan 41 min read


ታህሳስ 26፣2017 - ትርፍ በትርፍ ሆንን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች
በኢትዮጵያ በአክሲዮን የሚመሰረቱ ባንኮች ከዓመት ዓመት ትርፍ በትርፍ መሆናቸው እና የካፒታል አቅማቸውም ማደጉን ሲናገሩ ይደመጣል፡፡ ባንኮች አክሲዮኖቻችን አደጉ፣ ትርፋችንም በየዓመቱ እጨመረ ነው ሲሉ በሪፖርታቸው...
Jan 41 min read


ታህሳስ 25፣2017 - የአዲስ አበበ ቄራዎች ድርጅት ለገና በዓል ከ4,000 በላይ የእንሰሳት እርድ ለመከወን ተዘጋጅቻለሁ አለ
የአዲስ አበበ ቄራዎች ድርጅት ለገና በዓል ከ4,000 በላይ የእንሰሳት እርድ ለመከወን ተዘጋጅቻለሁ አለ። የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አታክልቲ ገብረሚካኤል ቅድመ ዝግጅታቸውን አስመልክቶ ዛሬ የመገናኛ...
Jan 31 min read


ታህሳስ 25፣2017 - በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ መከሰቱን ዞኑ ለሸገር ተናገረ፡፡
በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ መከሰቱን ዞኑ ለሸገር ተናገረ፡፡ ዛሬ ማለዳ 3 ሰዓት አካባቢ በዞኑ ዱለሳ ወረዳ ሰጋንቶ ቀበሌ ላይ ነው እሳተ ገሞራው የፈነዳው ተብሏል፡፡ በተጠቀሰው አካባቢ ያሉ ተራራ...
Jan 31 min read


ታህሳስ 25፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋና የጋና መንግስት የሁሉም የአፍሪካ አገሮች ዜጎች ወደ አገሪቱ ያለ ቪዛ እንዲገቡ ፈቀደ፡፡ የአፍሪካ ሀገሮች ዜጎች ወደ ጋና ያለ ቪዛ እንዲገቡ መፈቀዱ የሀገሪቱን የንግድ እና የቱሪዝም ዘርፎች በእጅጉ...
Jan 32 min read


ታህሳስ 25፣2017 - ዋይት ኮላር ክራይም ወንጀሎች ከሌሎቹ የወንጀል አይነቶች ምን ይለያቸዋል?
የመንግስት ተሻሚዎች፣ ትልቅ ሀላፊነትን በያዙ፣ አንድን ድርጅት የመምራት ዕድሉንና አጋጣሚዉን ባገኙ ሠዎች የሚፈፀሙ የወንጀሎች ዋይት ኮላር ክራይም (white collar crime) የሚል መጠሪያ አላቸዉ፡፡ ይህ...
Jan 31 min read


ታህሳስ 25፣2017 - በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት የድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM) ውጤታማ እንዲሆን ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ተስማሙ
በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት የድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM) ውጤታማ እንዲሆን ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ተስማሙ፡፡ የAUSSOM ተልዕኮ ውጤታማ እንዲሆን ሁለቱ ሀገራት ከስምምነት ላይ የደረሱት በመከላከያ...
Jan 31 min read


ታህሳስ 25፣2017 - የአንድ ወር የደንበኞች አገልግሎት ወር ጀምሬያለሁ ሲል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተናገረ
ከደንበኞቼ ጋር ስለ አገልገሎት አሰጣጤ ምን ጎደለ፣ ምን ይሻሻል የምልበት፣ የላቀ አፈፃፀም ያሳዩትንም የምሸልምበት የአንድ ወር የደንበኞች አገልግሎት ወር ጀምሬያለሁ ሲል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተናገረ። ''የደንበኞች...
Jan 31 min read


ታህሳስ 24፣2017 - ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ማሻሽያ ማድረጓ ለኢትዮጵያ ባንኮችን ስኬት ወይስ እንቅፋት ሆናቸው?
ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ማሻሽያ ካደረገች ስድስት ወር ሞላት፡፡ ያለፉት ስድስት ወራት ለኢትዮጵያ ባንኮችን ስኬት ወይስ እንቅፋት? የውጭ ምንዛሪ ማሻሽያው በባንኮች ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ ምንድነው? በኢትዮጵያ ፖሊሲ...
Jan 21 min read


ታህሳስ 24፣2017 - አካል ጉዳተኞችን በሁሉም አገልግሎቶችና ስራዎች ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ ሊሰራበት ይገባል ተባለ
አካል ጉዳተኞችን በተመለከተ ሊጠበቁላቸው ከሚገቡ መብቶቻቸው ውስጥ በሁሉም አገልግሎቶችና ስራዎች ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ ሊሰራበት ይገባል ተባለ፡፡ በተለይ አካል ጉዳተኞች በጥበብ ስራዎች ላይ የሚከውኗቸው ስራዎች የላቁ...
Jan 21 min read


ታህሳስ 24፣2017 - የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አዲሱን የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑ ተነገረ
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አዲሱን የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑ ተነገረ፡፡ በከተማዋ የሚከሰቱ የትራፊክ ደንብ ጥሰቶችን በተሻለ መንገድ...
Jan 21 min read


ታህሳስ 24፣2017 - በአዲስ አበባ በህገ-ወጥ መንገድ ሊሸጥ የነበረ ከ26,000 ሊትር በላይ ነዳጅ ተወረሰ
በአዲስ አበባ በህገ-ወጥ መንገድ ሊሸጥ የነበረ ከ26,000 ሊትር በላይ ነዳጅ ተወረሰ፡፡ ነዳጁን ሲሸጡ የተያዙት ማደያዎችና ግለሰቦች ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል፤ የተወረሰው ነዳጅም በህጋዊው ገበያ ተሽጦ ከ2.4...
Jan 21 min read


ታህሳስ 24፣2017 - ባንኮች የብድር ወለድ ምጣኔን ከ3 እስከ 5 በመቶ ከፍ ሊያደርጉ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ሰምተናል
በኢትዮጵያ የሚገኙ ባንኮች ከቀናት በኋላ በነባሩም ሆነ አዳዲስ ውለታ የሚገቡትን ተበዳሪዎች የብድር ወለድ ምጣኔን ከ3 እስከ 5 በመቶ ከፍ ሊያደርጉ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ሸገር ሬዲዮ ከታማኝ የባንክ ምንጮቹ...
Jan 21 min read


ታህሳስ 24፣2017 - ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የግጭት አዙሪት እንድትወጣ ምን ቢደረግ ይሻላል?
ኢትዮጵያ ሰላሟን ፍለጋ የሰላም ሚኒስቴርን እስከማቋቋም ተጉዛለች፡፡ ግን ዛሬም ሰላም ብርቅ የሆነባቸው አካባቢዎች በርካታ ናቸው፡፡ #ሰላም ግን እንዴት ይመጣል? ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የግጭት አዙሪት እንድትወጣ ምን...
Jan 21 min read


ታህሳስ 23፣2017 - ‘’75 በመቶው የተቋሙ ደንበኛ የ1፣ የ3 እና የ5 ብር ፓኬጅ የሚሞላ ነው’’ ኢትዮ ቴሌኮም
ኢትዮ ቴሌኮም ተግባራዊ ያደረግሁት የታሪፍ ማሻሻያ 75 በመቶ ተጠቃሚዎችን የሚመለከት አይደለም አለ፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ፍሬሕይወት ታምሩ በፓርላማው ተገኝተው ሪፖርት ካቀረቡ በኋላ ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ...
Jan 11 min read


ታህሳስ 23፣2017 - በአዲስ አበባ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ለመታከም ከሚመጡት 36 በመቶ በትራፊክ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው የሚመጡ ናቸው ተባለ
በአዲስ አበባ የድንገተኛ አደጋ ህክምና በሚሰጡ የጤና ተቋማት ለመታከም ከሚመጡት ውስጥ 36 በመቶ በትራፊክ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው የሚመጡ ናቸው ተባለ፡፡ #የትራፊክ_አደጋ ከተከሰተ በኋላ የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና...
Jan 11 min read


ታህሳስ 23፣2017 - ''በነበረው ግጭት 128 የጤና ተቋማት ሙሉ ብሙሉ እና በከፊል ወድመውብኛል'' የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
በነበረው ግጭት ምክንያት 128 የጤና ተቋማት ሙሉ ብሙሉ እና በከፊል ወድመውብኛል ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተናገረ፡፡ በክልሉ አሁን ሰላም ስለሰፈነ የወደሙ የጤና ተቋማትን በማቋቋሙ እርዱኝ ብሏል፡፡ #መተለከል...
Jan 11 min read


ታህሳስ 23፣2017 - አዋጭ የተሰኘው የብደርና ቁጠባ ተቋም በንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ አባላቱ በነፃ የገና ባዛር አሰናድቷል
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር በንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ አባላቱ በነፃ የገና ባዛር አሰናድቷል፡፡ ከተቋሙ ብድር ወስደው የተለያየ ምርት እያመረቱ ያሉ ከ70 በላይ ለሆኑ አባላቱ በአዲስ አበባ...
Jan 11 min read


ታህሳስ 22፣2017 - ''የፕላስቲክ አምራቾች አካባቢን ያፀዳሉ እንጂ አካባቢን አይበክሉም'' የኢትዮዽያ ጎማና ፕላስቲክ ማህበር
በኢትዮዽያ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ በተመለከተ ደረቅ ቆሻሻ በአካባቢ ሥነ-ምህዳር እና በሰዎች ደኅንነትና ጤና ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መሆኑ ተነግሯል። ይህንን በተመለከተም...
Dec 31, 20241 min read


ታህሳስ 22፣2017 - በአዲስ አበባ ካሉ ህንፃዎች የአደጋ መከላከል መስፈርቶችን ያሟሉት 42ቱ ብቻ ናቸው ተባለ
በአዲስ አበባ ካሉ ከ20,000 በላይ ህንፃዎች የአደጋ መከላከል መስፈርቶችን ያሟሉት 42ቱ ብቻ ናቸው ተባለ፡፡ ይህንን ያለው የከተማዋ #እሳትና_አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ነው፡፡ ኮሚሽኑ መስርቶቹን የማያሟሉ...
Dec 31, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








