ታህሳስ 26፣2017 - ሰሞኑን ማሻሻያ የተደረገበት የባንኮች የማበደር ምጣኔJan 4, 20251 min readባንኮች በሚሰጡት የብድር መጠን ላይ ማሻሻያ መደረጉን ሰምተናል፡፡የብድር መጠን መጨመሩ በኢኮኖሚው ላይ የሚያመጣው ፋይዳ ምን ይመስል ይሆን?ከሁለት ዓመት በፊት ተጥሎ የነበረው ገደብ መሻሻሉ እንዴት ይታያል?የምጣኔ ሀብት ባለሞያ አነጋግረናል፡፡6:39ትዕግስት ዘሪሁን
አቢሲንያ ባንክ ˝እችላለሁ˝ 5ኛ ዙር የ2025 BYD Seagull ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና የሎተሪ እድለኛን ለመለየት የእጣ ማውጠት ስነ ስርዓት አከናወነ፡፡ ሚያዝያ 22/2018 አቢሲንያ ባንክ ˝እችላለሁ˝ 5ኛ ዙር የ2025 BYD Seagull ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና የሎተሪ እድለኛን ለመለየት የእጣ ማውጠት ስነ ስርዓት አከናወነ፡፡ ዛሬ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት መድረክ ከ2.3 ሚሊዮን በላይ የኩፖን ቁጥሮችን መሠረት በማድረግ የ2025 BYD Seagull ዘመናዊ የ
Comments