top of page


ጥቅምት 7 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሕንድ የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሕንድ የሩሲያን የነዳጅ ዘይት መግዛት እንደምታቆም ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራሞዲ ማረጋገጫ ሰጥተውኛ ስለማለታቸው የምናውቀው ነገር የለም አለ፡፡ ትራምፕ ከትናንት በስቲያ ሕንድ የሩሲያን ነዳጅ መግዛት እንደምታቆም ማረጋገጫ አግኝቻቸው ሲሉ መናገራቸውን ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ቃል አቀባይ በትራምፕ እና በናሬንድራ ሞዲ መካከል ይህን መሰል ንግግር ስለመደረጉ አላውቅም ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ በጉዳዩ ላይ ከዚህ ቀደም ንግግረግ ቢደረግም ነዳጁ ግዢውን ስለማቆም የተደረሰ መደምደሚያ የለም ብለዋል፡፡ የህንድ መንግስት በዚህ ጉዳይ ባወጣው መግለጫ እኛ የምናስቀድመው የአገሪቱን ፍላጎት እና የኢነርጂ ዋስትና ነው ማለቱ ተጠቅሷል፡፡ ሕንድ ከቻይና በመቀ
6 days ago2 min read


መስከረም 15 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአየር ክልላችን በሩሲያ የጦር አውሮፕላኖች ተጥሶብናል የሚሉ አባል የኔቶ አገሮች አውሮፕላኖቹን መትተው መጣል አለባቸው አሉ፡፡ ቀደም ሲል ኢስቶኒያ እና ሮማንያ የአየር...
Sep 252 min read


መስከረም 7 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል ጦር በጋዛ ከተማ የእግረኛ ጥቃት ማድረስ ጀመረ፡፡ የእስራኤል ጦር የጋዛ የእግረኛ ጥቃቱን የጀመረው ከተማይቱን በሚሳየሎች እና በከባድ መሳሪያዎች ሲደበድብ ከሰነበተ በኋላ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Sep 172 min read


ሐምሌ 15 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ዩክሬይን_እና_ሩሲያ ዩክሬይን እና ሩሲያ ወደ ሰላም ንግገራቸው ሊመለሱ ነው፡፡ ሁለቱ አገሮች ወደ ሰላም ንግግራቸው እንደሚመለሱ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ መናገራቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የሰላም ንግግሩ...
Jul 222 min read


ሰኔ 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ እስራኤል በአገራችን ላይ የከፈተችውን ጥቃት ካላቆመች በፍጹም ወደ ኒኩሊየር ነኩ ድርድር በጭራሽ አንመለስም አሉ፡፡ አባስ አርጋቺ የአገራቸውን አቋም እወቁልን...
Jun 212 min read


ግንቦት 11 2017 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር ግዛት አትሩን የተባለውን አካባቢ ከRSF ታጣቂዎች ቀምቼ ተቆጣጥሬአለሁ አለ፡፡ አትሩን ወታደራዊ ፋይዳው የጎላ ስፍራ ነው መባሉን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ይሄን አካባቢ ከRSF...
May 192 min read


የካቲት 17 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሔዝቦላህ የሊባኖሱ የጦር ድርጅት(ሔዝቦላህ) የቀድሞ መሪ የሐሰን ናስረላህ የቀብር ስነ ሥርዓት ትናንት ተፈፀመ፡፡ ናስረላህ ከመንፈቅ በፊት እስራኤል በሊባኖሷ ርዕሰ ከተማ ቤይሩት በፈፀመችው የአየር ድብደባ...
Feb 241 min read


ጥር 12፣ 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዘዳንት በመሆን ዛሬ በዓለ ሲመታቸውን የሚያከናውኑት ዶናልድ ትራምፕ በርካታ ትዕዛዛትን እንደሚሰጡ እወቁልኝ አሉ፡፡ ትራምፕ በዛሬው እለት በርካታ ትዕዛዛትን በመፈረም ስራ ላይ ይዋሉ...
Jan 202 min read


ጥቅምት 25፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የመን የየመን ሁቲዎች የአገሪቱን መንግስት ለማዳከም ከአልቃይዳ ፅንፈኛ ቡድን ጋር እየተባበሩ ነው ተባለ፡፡ ሁቲዎቹ ከአልቃይዳ ጋር እየተባበሩ መሆኑን ደርሼበታለሁ ያለው የተባበሩት መንግስታት የባለሙያዎች የክትትል...
Nov 4, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በሊባኖስ ደቡባዊ ክፍል ተሰማርቶ የሚገኘው የድርጅቱ ሰላም አስከባሪ ሀይል ተልዕኮ ያለ አንዳች መታወክ መቀጠል አለበት አለ፡፡ በቅርቡ ሰላም አስከባሪው ከእስራኤል ጦር በኩል...
Oct 15, 20241 min read


ሐምሌ 29፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ የናይጀርያው ፕሬዘዳንት ቦላ ቲኑቡ በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ፡፡ ተቃውሞው የተነሳው በአገሪቱ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት አልቻልነውም ባሉ ዜጎች...
Aug 5, 20242 min read


ሚያዝያ 19፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ በኬንያ ከባድ ጎርፍ አስከታዩ ዝናብ እንደሚቀጥል ማስጠንቀቂያ ተሰጠ፡፡ በአገሪቱ የሰሞኑ ጎርፍ የገደላቸው ብዛት ወደ 70 ከፍ ማለቱን TRT አፍሪካ ፅፏል፡፡ ርዕሰ ከተማ ናይሮቢ ሳይቀር የከባድ ጎርፍ ተጎጂ...
Apr 27, 20242 min read


ሚያዝያ 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፍልስጤም የፍልስጤም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሙሉ አባል አገር የመሆን ሕልም ተጨናገፈ፡፡ ፍልስጤምን የተባበሩት መንግስታት ሙሉ አባል ማድረጊያ የውሳኔ ሀሳብ ትናንት ለፀጥታው ምክር ቤት ቀርቦ እንደነበር አናዶሉ...
Apr 19, 20242 min read


የካቲት 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአውሮፓ_ህብረት የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጆሴፍ ቦሬል የእስራኤል የጋዛ ዘመቻ ሰርጡን ከነጭራሹ ወደ ምድረ በዳነት የመለወጥ ይመስላል አሉ፡፡ ጆሴፍ ቦሬል በእስራኤል የጋዛ ዘመቻ ፍልስጤማውያን ለአመታት...
Mar 7, 20242 min read


የካቲት 8፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን የምትገኘውን የአቭዲፍካ ከተማን በእጁ ሳያስገባት አልቀረም ተባለ፡፡ ከተማዋ ለበርካታ ወራት ከባድ መስዋዕትነት ጠያቂ ውጊያ ሲካሄድበት እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የአሜሪካው...
Feb 16, 20242 min read


ጥር 7፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል ውስጥ በተሰረቀ መኪና በርካታ ሰዎችን ሆን ብለው በመግጨት ጉዳት አድርሰዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች መያዛቸው ተሰማ፡፡ በተጠርጣሪነት የተያዙት ግለሰቦች ፍልስጤማውያን እንደሆኑ አረብ ኒው...
Jan 16, 20241 min read


ጥር 2፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ አፍሪካ ደቡብ አፍሪካ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት በእስራኤል ላይ በዘር መጥፋት ወንጀል በከፈትኩት ክስ የሌሎች ሀገሮች እርዳታ አያሻኝም አለች፡፡ ደቡብ አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ፍርድ ቤት በእስራኤል ላይ...
Jan 11, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page