5 days ago1 minሚያዝያ 21፣2016 - የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ሲፀድቅ ትግራይ በም/ቤቱ ውክልና አልነበረውም በሚል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ ማቅረቡ ተሰማየትግራይ ክልል የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ሲፀድቅ ትግራይ በምክር ቤቱ ውክልና አልነበረውም በሚል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ ኮሚሽኑ ስራ ካልጀመረባቸው አካባቢዎች መካከል የትግራይ...
Apr 111 minሚያዝያ 3፣2016 - በትግራይ ክልል በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸው ተቋማት የውድመት መጠን በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏልበትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ውድመት ደርሶባቸው የነበሩ የቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በሙሉ አቅማቸው ዳግም ወደ ስራ መግባታቸው ተነገረ፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በተመለከተም አጠቃላይ...
Mar 291 minመጋቢት 20፣2016 - ችግሩ ከመባባሱ በፊት ምን ቢደረግ ይሻላል? የትግራይ እና የአማራ ክልሎች በይገባኛል የሚያነሷቸው አካባቢዎች የተነሳ ሰሞኑንን በመግለጫ እየተነጋገሩ ነው፡፡ አነስተኛ ግጭት መፈጠሩም ተዘግቧል፡፡ ችግሩ ከመባባሱ በፊት ምን ቢደረግ ይሻላል? ክልሎቹን መግለጫ...
Mar 271 minመጋቢት 18፣2016 - ደመወዝ ሳያገኙ የቆዩና በትግራይ ይሰሩ የነበሩ የግል ድርጅት ሰራተኞች ጉዳይ የተለየ ውይይት ያስፈልገዋል ተባለበነበረው ጦርነት ምክንያት ደመወዝ ሳያገኙ የቆዩና በትግራይ ክልል ይሰሩ የነበሩ የግል ድርጅት ሰራተኞች ጉዳይ የተለየ ውይይት ያስፈልገዋል ተባለ፡፡ ከሰራተኞቹ መካከልም ለ 2 ዓመት ምንም ደመወዝ ያላገኙ መኖራቸውም...
Mar 261 minመጋቢት 17፣2016 - የተዘረፉት ቅርሶች በአለም አቀፍ ገበያዎች ላይ ለሽያጭ እየወጡ መሆኑን ሰምተናልበሰሜኑ ጦርነት ወቅት በትግራይ እና በአማራ ክልል በርካታ ቅርሶች መዘረፋቸው ይታወሳል፡፡ የተዘረፉት ቅርሶች በአለም አቀፍ ገበያዎች ላይ ለሽያጭ እየወጡ መሆኑን የትግራይ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ተናግሯል፡፡...
Mar 201 minመጋቢት 11፣2016 - በትግራይ ክልል 20 በመቶ የህክምና ባለሞያዎች ስራ መልቀቃቸው ተሰማበትግራይ ክልል 20 በመቶ የህክምና ባለሞያዎች ስራ መልቀቃቸው ተሰማ፡፡ ከጦርነቱ በኋላ ያገለገሉበት ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ደሞዛቸውም እንዳልተከፈላቸው የክልሉ ጤና ቢሮ ተናግሯል፡፡ በዚህም ምክንያት የጤና ተቋማት...
Mar 181 minመጋቢት 9፣2016 - በግጭቶች እና ጦርነቶች ምክንያት ከቱሪዝም ዘርፍ ኢትዮጵያ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑ ይነገራልካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ እዚህም እዛም እየተነሱ መርገብ ባልቻሉ ግጭቶች እና ጦርነቶች ምክንያት ከቱሪዝም ዘርፍ ኢትዮጵያ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑ ይነገራል፡፡ በዘርፉ እየሰሩ ያሉትም ተስፋ ቆርጠው...
Mar 121 minመጋቢት 3፣2016 - በትግራይ ክልል ያሉ የፌዴራል ተቋማት ሰራተኞች ለበርካታ ወራት ያለ ደመወዝ እየሰሩ ነው ተባለበትግራይ ክልል ያሉ የፌዴራል ተቋማት ሰራተኞች ለበርካታ ወራት ያለ ደመወዝ እየሰሩ ነው ተባለ፡፡ የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋምን ጨምሮ የሌሎቹም ተቋማት ሰራተኞች ያልተከፈላቸው የ19 ወር ውዝፍ ደመወዝ እንዳላቸው...
Mar 71 minየካቲት 28፣2016 - በኤርትራ ሰራዊት በተያዙ ቦታዎች ላይ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተበራክተዋል ሲል የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ተናግሯልበለንደን የሚገኘዉ የኤርትራ ኤምባሲ ባለፈው ያወጣው መግለጫ፤ የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ክልል እንደሚገኝ ያረጋገጠ ነዉ ሲል ጊዜያዊ አስተዳደሩ ተናግሯል። በለንደን የኤርትራ ኤምባሲ፤ የኤርትራ ወታደሮች በኢትዮጵያ...