top of page

መጋቢት 11፣2016 - በትግራይ ክልል 20 በመቶ የህክምና ባለሞያዎች ስራ መልቀቃቸው ተሰማ

በትግራይ ክልል 20 በመቶ የህክምና ባለሞያዎች ስራ መልቀቃቸው ተሰማ፡፡


ከጦርነቱ በኋላ ያገለገሉበት ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ደሞዛቸውም እንዳልተከፈላቸው የክልሉ ጤና ቢሮ ተናግሯል፡፡


በዚህም ምክንያት የጤና ተቋማት የባለሞያ እጥረት አጋጥሟቸዋል ተብሏል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




bottom of page