ጥር 4፣ 2015- የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከJan 12, 20231 min readየሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከ፡፡ ድጋፉ የተላከው ከ 29 አለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር ነው ተብሏል፡፡ ወንድሙ ኃይሉሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments