top of page

መጋቢት 20፣2016 - ችግሩ ከመባባሱ በፊት ምን ቢደረግ ይሻላል?

የትግራይ እና የአማራ ክልሎች በይገባኛል የሚያነሷቸው አካባቢዎች የተነሳ ሰሞኑንን በመግለጫ እየተነጋገሩ ነው፡፡


አነስተኛ ግጭት መፈጠሩም ተዘግቧል፡፡


ችግሩ ከመባባሱ በፊት ምን ቢደረግ ይሻላል?


ክልሎቹን መግለጫ ተንተረሰን የፖለቲካ ሳይንስ ባለሞያን ጠይቀናል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




bottom of page