top of page

መጋቢት 3፣2016 - በትግራይ ክልል ያሉ የፌዴራል ተቋማት ሰራተኞች ለበርካታ ወራት ያለ ደመወዝ እየሰሩ ነው ተባለ

በትግራይ ክልል ያሉ የፌዴራል ተቋማት ሰራተኞች ለበርካታ ወራት ያለ ደመወዝ እየሰሩ ነው ተባለ፡፡


የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋምን ጨምሮ የሌሎቹም ተቋማት ሰራተኞች ያልተከፈላቸው የ19 ወር ውዝፍ ደመወዝ እንዳላቸው ተነግሯል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




bottom of page