3 days ago2 minሚያዝያ 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ለምዕራባዊያን አጋሮቻቸው አጣዳፊ የጦር መሳሪያ እርዳታችሁ ያሻናል አሏቸው፡፡ የአሜሪካ ሕግ አውጭዎች በቅርቡ ለዩክሬይን የ61 ቢሊዮን ዶላር የጦር መደገፊያ...
Jan 271 minዓለም አቀፍ ትንታኔ - በዩክሬይን ወሰን አቅራቢያ የወደቀው አውሮፕላን - በየኔነህ ከበደሰሞኑን በሩሲያ ምዕራባዊ ክፍል በዩክሬይን ወሰን አቅራቢያ የወደቀው አውሮፕላን ጉዳይ የሁለቱ ተፋላሚዎች አዲስ መነታረኪያ ሆኗል፡፡ ቤልጎሮድ አቅራቢያ ስለወደቅ አውሮፕላን ከተመለሰው ያልተመለሰው ጥያቄ ይበዛል...
Jan 192 minጥር 10፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ኪየቭ ያሰለፈቻቸውን የፈረንሳይ ቅጥረኛ ወታደሮችን ይዞታ በቦምብ አውድሜዋለሁ አለ፡፡ የሩሲያ ጦር ፈረንሳዊያኑ ቅጥረኞች ነበሩበት የተባለው እና የተመታው ስፍራ በሐርኪቭ ከተማ...
Sep 20, 20232 minመስከረም 9፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሱዳን የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በሱዳን የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያዎች በህፃናት ላይ እየደረሰ ያለው ሞት በእጅጉ አሳሳቢ ነው አለ፡፡ በመጠለያ ጣቢያዎቹ ካለፈው ዓመት ግንቦት ወር...
Jul 24, 20231 minሐምሌ 17፣2015 - የዩክሬይንና የሩሲያ፤ የእህልና የማዳበሪያ ምርት በአፋጣኝ ለአለም ገበያ እንዲቀርብ ተጠየቀቻይና የዩክሬይንም የሩሲያም የእህልና የማዳበሪያ ምርት በአፋጣኝ ለአለም ገበያ የሚቀርብበት መላ እንዲመታ ጠየቀች፡፡ የቀዳሚው ስምምነት የጊዜ ገደብ ባለፈው ሳምንት አብቅቷል፡፡ ስምምነቱ የዩክሬይን የእህል እና...
Jul 20, 20231 minሐምሌ 13፣2015 - ሩሲያ በጥቁር ባህር ወደቦች የሚገኙ የዩክሬይንን የእህል ማከማቻ መጋዘኖች በሚሳየሎች እየመታች ነው ተባለበጥቂቱ 60,000 ቶን እህል ማውደሟን ቢቢሲ የዩክሬይንን ሹሞች ዋቢ አድርጎ ፅፏል፡፡ ሩሲያ ሰሞኑን በዩክሬይን የእህል ምርት መለኪያ መሰረተ ልማት አውታሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈፀመች ነው ተብሏል፡፡ በአሁኑ...
Jul 17, 20231 minሐምሌ 10፣2015 - ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬይን የክላስተር ቦምብ ለውጊያ እንዳታውል በብርቱ ማስጠንቀቃቸው ተሰማ፡፡የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬይን የክላስተር ቦምብ ለውጊያ እንዳታውል በብርቱ ማስጠንቀቃቸው ተሰማ፡፡ ዩክሬይን ካለፈው ሳምንት አጋማሽ አንስቶ ከአሜሪካ ክላስተር ቦምቦችን መረከብ መጀመሯን ዘ ቴሌግራፍ...
Jun 29, 20231 minየሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከሰሞኑ የዋግነር አመፅ የማነሳሳት ሙከራ ጀርባ የምዕራባዊያን እጅ ስለመኖሩ እየመረመርን ነው አሉሰኔ 20፣2015 የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከሰሞኑ የዋግነር አመፅ የማነሳሳት ሙከራ ጀርባ የምዕራባዊያን እጅ ስለመኖሩ እየመረመርን ነው አሉ፡፡ ላቭሮቭ በዋግነር የተነሳው አመፅ እንደሚሳካ...
Jan 31, 20231 minጥር 23፣ 2015- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ወደ ዩክሬይን F-16 የጦር ጄቶችን አልልክም አሉየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ወደ ዩክሬይን F-16 የጦር ጄቶችን አልልክም አሉ፡፡ ዩክሬይን ባለፈው ሳምንት አሜሪካ አብራምስ ታንኮችን እንደምትሰጣት ቃል ከገባችላት በኋላ F-16 የጦር አውሮፕላኖችንም ማግኘቴ...