ታህሳስ 14፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ Dec 26, 20221 min readhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%89%B3%E1%88%85%E1%88%B3%E1%88%B5-14-2015-%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%89%80%E1%8D%8D-%E1%89%B5%E1%8A%95%E1%89%B3%E1%8A%94/አለም አቀፍ ትንታኔ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ሰሞኑን በአሜሪካ አስቀድሞ እምብዛም ያልተጠበቀ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጉብኝቱ በዩክሬይኑ ጦርነት ላይ የሚኖረው አንደምታ ምንድነው? እነማን ምን አሉ? የኔነህ ከበደ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የሐምሌ 23 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች#ግብፅ በግብፅ የሜዴትራኒያን የባህር ዳርቻ የነበረ የአሜሪካ የጋዝ ማጠራቀሚያ መርከብ በድሮን ተመታ ተባለ፡፡ ሁለት የደህንነት ምንጮች መርከቡ በድሮን እንደተመታ አረጋግጠውልኛል ሲል ሬውተርስ ፅፏል፡፡ መርከቡ በድሮን እንደተመታ በእሳት መያያዙ ታውቋል፡፡ ቃጠሎው ወደ ሌላ መርከብም ተጋብቶ ነበር ተብሏል፡፡ ኋላ ግን
የሐምሌ 22 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #አሜሪካ አሜሪካ እና ሳውዲ አረቢያ ኢራቅ ውስጥ በአፍቃሪ ኢራን ታጣቂዎች ይዞታ ላይ ድብደባ ፈፀሙ፡፡ ሰሞኑን ሳውዲ አረቢያ በኢራቅ የሚገኙ አፍቃሪ ኢራን ታጣቂዎች በድሮን ጥቃት አድርሰውብኛል ስትል እንደነበር አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ ሳውዲ ጥቃቱን ከማውገዝ በተጨማሪ መበቀሌ አይቀርም በሚል ዝታ ነበር፡፡ በኢራቆቹ አ
የሐምሌ 21 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #ጃፓን የጃፓን ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል በርዕደ መሬት ተመታ፡፡ ርዕደ መሬቱ የደረሰው ኩማማቶ የተባለው የአገሪቱ ክፍል እንደሆነ ኒኪ እስያ ፅፏል፡፡ የመሬት ነውጡ የተቀሰቀሰው ከምድር በ10 ኪሎ ሜትር ጥልቀት መሆኑ ታውቋል፡፡ ነውጡ በርዕደ መሬት መለኪያ /ሬክተር ስኬል/ 7 ነጥብ 1 ሆኖ መመዝገቡ ታውቋል፡፡ ቀደም ሲ
Comments