top of page


ታህሳስ 10፣2016 -የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳልፏል
የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበትን እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የቀረበው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ አንዱ ነው፡፡ ካሣን የመተመን፣ የመክፈልና ተነሺዎችን መልሶ የማቋቋም ኃላፊነት...
Dec 20, 20231 min read


ታህሳስ 9፣2016 - ኢትዮጵያ ጥቂት ተሽከርካሪ ይዘው በርካታ አደጋ ከሚደርስባቸው ሀገራት ውስጥ ነች ተባለ
ባለፋት 5 ዓመታት በትራፊክ አደጋ መከላከል ላይ የተከወኑ ስራዎች ውጤት ቢኖራቸውም ኢትዮጵያ አሁንም ጥቂት ተሽከርካሪ ይዘው በርካታ አደጋ ከሚደርስባቸው ሀገራት ውስጥ ነች ተባለ። የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ...
Dec 19, 20231 min read


ታህሳስ 8፣2016 - የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብዙ አስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ናቸው ተባለ
የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብዙ አስቸጋሪ ሁኔታ ዉስጥ ናቸው ተባለ፡፡ ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ለመውጣትም የሚመሩበት ስርዓታቸውንና ፖሊሲዎቻቸውን በጥልቀት ሊፈትሹ እንደሚገባም ተነግሯል፡፡ በተለይም ከቅርብ ጊዜ...
Dec 18, 20232 min read


ኢትዮጵያ ያሏት የአምቡላንሶች ቁጥር ከ4,000 በታች መሆኑ ተነግሯል
በኢትዮጵያ የድንገተኛ አደጋ ህክምናን ለማሻሻል እና ለስራው መቀልጠፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው ዘመናዊ አምቡላንሶች ቁጥር ከሚጠበቀው በታች ነው ተባለ፡፡ ሀገሪቱ ያሏት የአምቡላንሶች ቁጥር ከ4,000 በታች መሆኑ...
Dec 15, 20231 min read


ታህሳስ 3፣2016 - የቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማትን ለመምራትና መንገዱንም በመጠቆም ያግዛል የተባለ የአሰላሳዮች ቡድን ይፋ ተደርጓል
ገበያው የሚፈልገውን ባለሞያ ማግኘት እየተቸገረ ነው። ኢንዱስትሪዎቹ ባላቸው ፍላጎትና የትምህርት ተቋማቱ በሚሰጡት የስልጠና አይነት መካከል አለመጣጣም እየታየ ነው። የትምህርት ስርዓቱ እንደ አዲስ መፈተሸ...
Dec 13, 20232 min read


ታህሳስ 2፣2016 - የአለም የምግብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመሆን ድጋፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰማ
ድጋፍ አቋርጦ የነበረው የአለም የምግብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከተለያዩ የረድኤት ተቋማት ጋር በመሆን ወደ 8.6 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያለው ድጋፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰማ፡፡...
Dec 12, 20231 min read


ታህሳስ 2፣2016 -የኢንተርኔት ባንኪንግ ስርዕቱን ከአጭበርባሪዎች ተጠብቆ እንዴት ማቀላጠፍ ይቻላል?
የዲጂታል ባንኪንግ ስርዓት እየተስፋፋ መጥቷል፡፡ የኢንተርኔት ባንኪንጉ ስራን የሚያቀል፣ እንግልትን የሚቀንስ በመሆኑ እጅግ ተመራጭ እየሆነ ቀጥሏል፡፡ ይህንኑ መላ ተጠቅመው የሰው ገንዘብ የሚመነትፉ አጭበርባሪዎችም...
Dec 12, 20231 min read


ታህሳስ 2፣2016 - በተለየዩ አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢሰመኮ ተናገረ
የጸጥታ ችግር ባለባቸው የኦሮሚያ፣ አማራ እና ቤኒሸንጉል ጉሙዝ የተለየዩ አካቢቢዎች የሰብዓዊ መብት አያያዝ የከፋ ደረጃ ላይ መድረሱን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ በተላይ በሴቶች እና ህጻናት ላይ ችግሩ...
Dec 12, 20231 min read


ታህሳስ 2፣2016 - ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም ከ1 ሚሊዮን በላይ ደንበኞቼን ልሸልም ነው አለ
የፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢው ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም ከአንድ ሚሊዮን በላይ ደንበኞቼን ልሸልም ነው አለ፡፡ የሽልማት መርኃ ግብሩ ''ተረክ በ ኤም ፔሳ’’ እንደተባለ ሰምተናል፡፡ ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም አዲስ ተጠቃሚ እና...
Dec 12, 20231 min read


ታህሳስ 1፣2016 የምግብ እጦት እና የስርዓተ ምግብ ችግር ለመፍታት የዘርፉ መሪዎችን አቅም እያበረታሁ ነው ሲል የአፍሪካ የግብርናመሪዎች ማዕከል ተናገረ
አፍሪካ ያልፈታችውን፣ አንዳንዴም ወደኋላ የሚመለስባትን የምግብ እጦት እና የስርዓተ ምግብ ችግር ለመፍታት የግብርና ተመራማሪዎችን፣ የዘርፉን መሪዎችን አቅም እያበረታሁ ነው ሲል የአፍሪካ የግብርና መሪዎች ማዕከል...
Dec 11, 20231 min read


ህዝብም መንግስትም ያልተጠቀመበት ፍራንኮ ቫሉታ
የብዙዎቹን ኪስ እየፈተነ ያለውን የዋጋ ግሽበት ለማቃለል በሚል እንደ ዘይት፣ የህፃናት ወተትና ሌላም ምርት በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገባ ከተፈቀደ ሰነባበተ፡፡ ይሁንና ጅቡቲ ላይ 342 ብር የሚሸጠው 5 ሊትር የሱፍ ዘይት...
Dec 9, 20231 min read


ህዳር 28፣2016 - በየዓመቱም ከ2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ስራ ፈላጊ ሆነው ገበያውን ይቀላቀሉ
በኢትዮጵያ በስራ ፈላጊው እና በስራው መካከል ከፍተኛ ክፍተት አለ፡፡ በየአመቱም ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ስራ ፈላጊ ሆነው ገበያውን ይቀላቀሉ፡፡ ቀጣሪ ድርጅቶች ደግሞ ስራው አለ ክህሎት ያለው ሰራተኛ አጣን እንጂ...
Dec 9, 20231 min read


ህዳር 28፣2016 -የአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚያፀዱት ሰራተኞች የሚከፈለን ደመወዝ ዝቅተኛ በመሆኑ ኑሮ ጎድቶናል አሉ
ማለዳ ጎህ ሳይቀድ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚጠርጉት፣ የሚያፀዱት ሰራተኞች የሚከፈለን ደሞዝ በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ኑሮ ጎድቶናል አሉ፡፡ የአዲስ አበባ የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በበኩሉ የምከፍለው ደሞዝ በቂ ባይሆንም...
Dec 9, 20231 min read


ህዳር 28፣2016 - ኮሜርሻል ኖሚኒስ እና ሰራተኞቹ ሲያነታርካቸው የነበረው የስራ ግንኙነት ይፈታል ብለው ያመኑበትን ስምምነት ተፈራረሙ
ከ 46,000 በላይ ሰራተኞችን ቀጥሮ በሶስተኛ ወገን አገልግሎቶች የሚያሰራው ኮሜርሻል ኖሚኒስ እና ሰራተኞቹ ከዚህ በፊት ሲያነታርካቸው የነበረው የስራ ግንኙነት ይፈታል ብለው ያመኑበትን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በደሞዝ...
Dec 9, 20231 min read


ህዳር 27፣2016 - ከሰሜን ሸዋ ተፈናቃዮች ከ600 ሺህ በላይ የምግብ እጥረት እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል
በአማራ ክልል በግሪሳ ወፍ፣ በድርቅ እና በመሳሰሉ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች የምርት እጥረት በማጋጠሙ በክልሉ የተጠለሉ ተፈናቃዮችን ኑሮ አክብዶታል ተባለ፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ከተጠለሉ ተፈናቃዮች ከ600 ሺህ...
Dec 9, 20231 min read


ህዳር 26፣2016 - ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያን የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር አሽቆልቁሏል ተብሏል
ከውጪ መጥተው ኢትዮጵያ የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር በተለይ በቅርብ አመታት ወዲህ አሽቆልቁሏል ተብሏል፡፡ ቱሪስቶችን ከአዲስ አበባ ውጪ ይዞ መንቀሳቀስ ፈታኝ መሆኑንም ሸገር ሰምቷል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 26፣2016 - ያለውን ከፍተኛ የኮንዶም እጥረት ችግር ይፈታል የተባለ ግዢ መፈፀሙ ተሰማ
አሁን ያለውን ከፍተኛ የኮንዶም እጥረት ችግር ይፈታል የተባለ ግዢ መፈፀሙ ተሰማ፡፡ የኮንዶም እጥረት ችግር ያጋጠመው በግዢ ሂደት እና የተገዛውም የጥራት ችግር መስተጓጎል አጋጥሞት ስለነበር ነው ተብሏል፡፡ ንጋቱ ሙሉ...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 26፣2016 - የኢንሹራንስ ዘርፍ ላይ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ የተባሉ ሃሳቦችን የማጎልበት አላማ አለው የተባለ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ
በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ዘርፍ ላይ ለውጥ ሊያመጡ ይችላሉ የተባሉ የመፍትሔ ሃሳቦችን የማጎልበት አላማ አለው የተባለ መርሃ ግብር ዛሬ በሸራተን አዲስ ይፋ ሆነ። መርሃ ግብሩ በተለይም በስራ ፈጣሪዎች ላይ ላሉ...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 26፣2016 - የኢትዮጵያየስራ ገበያ በክህሎት ርሃብ ውስጥ ነው ተባለ
የስራገበያው በኢንዱስትሪዎች ፍላጎት ሊመራ ቢገባውም በኢትዮጵያ ግን በተገላቢጦሽ አቅርቦቱ ፍላጎቱን ይመራል ሲባል ሰምተናል፡፡ በኢትዮጵያየስራ ገበያ በስፋት የሚታየውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት ምን ቢደረግ ይበጃል...
Dec 6, 20232 min read


ህዳር 26፣2016 - አዋሽ ባንክ የሞባይል ስልክን በመጠቀም ብቻ አነስተኛ ብድር መስጠት የሚያስችለውን ፕሮግራም ይፋ አደረገ
አዋሽ ባንክ የሞባይል ስልክን በመጠቀም ብቻ አነስተኛ ብድር መስጠት የሚያስችለውን ፕሮግራም ይፋ አደረገ፡፡ የአዋሽ ባንክ የዲጂታል የብድር አቅርቦት ስረዓት አዋሽ ለሁሉም የሚል መጠሪያ እንዳለው የባንኩ ዋና ስራ...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 25፣2016 - እንደ የልብና የካንሰር ህክምና ያሉ አገልግሎቶች ህክምና ኮሌጅ የማስፋፊያ ስራ በመከወን ላይ ነው ተባለ
እንደ የልብና የካንሰር ህክምና ያሉ አገልግሎቶች በጥቂት ተቋማት ብቻ የሚሰጡ በመሆናቸው በተለይ በገጠሩ አካባቢ ያለው ዜጋ ህክምና ለማግኘት በብዙ እንደሚንገላታ ይነገራል፡፡ ችግሩን ለማቃለል በ2 ቢሊየን ብር ወጭ...
Dec 6, 20231 min read