ኢትዮጵያ ያሏት የአምቡላንሶች ቁጥር ከ4,000 በታች መሆኑ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Dec 15, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ የድንገተኛ አደጋ ህክምናን ለማሻሻል እና ለስራው መቀልጠፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው ዘመናዊ አምቡላንሶች ቁጥር ከሚጠበቀው በታች ነው ተባለ፡፡
ሀገሪቱ ያሏት የአምቡላንሶች ቁጥር ከ4,000 በታች መሆኑ ተነግሯል፡፡
ይህንንም ለማስተካከል የዘመናዊ አምቡላንሶች ግዢ ለመፈፀም ሂደት ላይ ነው ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント