top of page

ታህሳስ 11፣2016 - ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ያላቸውን የንግድ እና የመሰረተ ልማት ትስስር ከማበርታት ባሻገር ለአህጉራዊ ሰላም እና እድገት ሊሰሩ ይገባል ተባለ

  • sheger1021fm
  • Dec 21, 2023
  • 1 min read

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ያላቸውን የንግድ እና የመሰረተ ልማት ትስስር ከማበርታት ባሻገር መልካም ንግግሮችን በማድረግና ሌሎች ጎረቤት ሀገራትንም በማካተት ለአህጉራዊ ሰላም እና እድገት ሊሰሩ ይገባል ተባለ፡፡


የጅቡቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page