ህዳር 28፣2016 - በየዓመቱም ከ2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ስራ ፈላጊ ሆነው ገበያውን ይቀላቀሉ
- sheger1021fm
- Dec 9, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ በስራ ፈላጊው እና በስራው መካከል ከፍተኛ ክፍተት አለ፡፡
በየአመቱም ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ስራ ፈላጊ ሆነው ገበያውን ይቀላቀሉ፡፡
ቀጣሪ ድርጅቶች ደግሞ ስራው አለ ክህሎት ያለው ሰራተኛ አጣን እንጂ ሲሉ ይደመጣሉ፡፡
ተህቦ ንጉሴ












Comments