top of page


እገዳው ኢትዮጵያን የውጭ አምራቾችን እያሳጣት ነው ተባለ
አሜሪካ ለአፍሪካ ሀገራት የሰጠችው የቀረጥና ኮታ የንግድ እድል የታገደችው ኢትዮጵያ እገዳው የውጭ አምራቾችን እያሳጣት ነው ተባለ፡፡ የሀገር ቤት የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች አሁን በአማራ ክልል ባለው ጦርነት ምክንያት...
Nov 1, 20231 min read


ጥቅምት 19፣2016 - የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ
የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከውጭ ምንዛሪና ከግብአት እጥረት ፈተና ባይወጣም ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ ግን በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ፡፡ ኢንዱስትሪዎችም የማምረት አቅማቸው ከ50 በመቶ በታች የነበረ ሲሆን...
Oct 30, 20231 min read


ጥቅምት 15፣2016 - ዳሸን ባንክ ከግብር በፊት 5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ
ዳሸን ባንክ በ2015 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 5 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ። ይህም ከቀዳሚው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር የ31.9 በመቶ ብልጫ አሳይቷል። የዳሸን ባንክ የባለ አክሲዮኖች 30ኛ...
Oct 26, 20232 min read


ጥቅምት 12፣2016- በሱዳን ጦርነት የተነሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን በአማካይ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ለማውጣት ተገዶ እንደነበረ ተሰማ
በሱዳን በተቀሰቀሰው ጦርነት የተነሳ ሀገሪቱ የአየር ክልሏን ለበረራ ዝግ በማድረጓ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለይ ወደ ምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች የሚያደርገውን በረራ በኬንያ እና በዩጋንዳ ለማድረግ በመገደዱ በቀን...
Oct 23, 20231 min read


ጥቅምት 7፣2016 - በአፋር ክልል ከ600,000 ያላነሱ ነዋሪዎች የምግብ ድጋፍ ይፈልጋሉ ተብሏል
በኢትዮጵያ በድርቅ እየተጎዱ ካሉ አካባቢዎች አፋር ክልል አንዱ ነው፡፡ ለ2 ዓመት የቆየው የሰሜኑ ጦርነት ካደረሰው ጉዳት በላይ ድርቁም ችግሩን ስላባባሰው ከ600,000 ያላነሱ የክልሉ ነዋሪዎች የምግብ ድጋፍ ይፈልጋሉ...
Oct 18, 20231 min read


አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ ይፈቅድለታል?
ሁለት ይግዙ አንድ በነፃ ወይንም አንዱን ምርት በቅናሽ ለመግዛት ሌሎች ምርቶችን መግዛት አለብዎት የሚሉ የማሻሻጫ ስልቶች ይሰማሉ፡፡ አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ...
Oct 17, 20231 min read


ጥቅምት 5፣2016-የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል
የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል፡፡ ለአደጋዎቹ የተለያየ መነሻ ምክንያቶች ቢኖሩትም በአሽከርካሪዎች የብቃት እና ስነ ምግባር ማነስ የሚፈጠሩት...
Oct 17, 20231 min read


በሀገር ቤት በጎጃም ፣ በአርሲ የምትመረተው ጤፍ ዋጋዋ እንዲህ አልቀመስ ያለው ለምንድነው?
በአዲስ አበባ አንድ ኩንታል ጤፍ 13፣ 14፣15 ሺህ ብር እየተሸጠ ነው፡፡ አንድ ኪሎ ቀይ ሽንኩርት እስከ 130 ብር ሲሸጥ ታይቷል፡፡ በዚህም የተነሳ ነዋሪው ኑሮን የሚሸከምበት ትከሻው ጎብጦ ኧረ ምንድነው ነገሩ ፣...
Oct 17, 20231 min read


ቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ?
ቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ? በስራ እድል ፈጠራ ሁለተኛ መሆኑ የሚነገርለት የግንባታ ዘርፍ በግብአቶች ዋጋ አልቀመስ ማለት፣ ባስ ሲልም አለመገኘት ሲፈተን መቆየቱ...
Oct 17, 20231 min read


መስከረም 27፣2016 - ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር መሀመድ አል አሙዲ በስዊድን ሀገር ያላቸውንና የነዳጅ ኩባንያቸውን ሊሸጡት ማሰባቸው ተሰማ
ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር መሀመድ አል አሙዲ በስዊድን አገር ያላቸውንና ፕሪም ተብሎ የሚጠራውን የነዳጅ ኩባንያቸውን ሊሸጡት ማሰባቸው ተሰማ። በኮራል ፔትሮሊየም ሆልዲንግስ ስር የሚተዳደረው ፕሪም ሆልዲንግስ ኤቢ የነዳጅ...
Oct 9, 20231 min read


መስከረም 22፣2016-በጋምቤላ ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ መቅረቡ መጀመሩ ተሰማ
በጋምቤላ ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ መቅረቡ መጀመሩ ተሰማ፡፡ የጎርፍ ስጋቱን ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ግን ፈተና የበዛበት ነው ተብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 22፣2015-የኢትዮጵያ ሰነድ መዋለ ነዋይ ገበያ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመት ተሳትፎ....
የኢትዮጵያ ሰነድ መዋለ ነዋይ ገበያ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመት ተሳትፎ መቀበልና የካፒታል ማሰባሰብ ሥራው እንደሚያጠናቅቅ ተናገረ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት...
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 22፣2016-የኢሬቻ በዓል ዋነኛ እሴቶች የሆኑትን ሠላም እና እርቅ ለማስፋፋት ጠንከር ያለ ስራ ያስፈልጋል ተባለ
የኢሬቻ በዓል ዋነኛ እሴቶች የሆኑትን ሠላም እና እርቅ ለማስፋፋት ጠንከር ያለ ስራ ያስፈልጋል ተባለ። የበአሉን አከባበር የተመለከተ ውይይት ትላንት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል።...
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 22፣2016-በትግራይ ክልል ዘረፋ፣ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ
በትግራይ ክልል ዘረፋ ፣ ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ፡፡ የቀድሞ ተዋጊዎች በአግባቡ ወደ ህብረተሰቡ አለመቀላቀላቸው ለችግሩ መባባስ አንዱ ችግር ሊሆን እንደሚችል የትግራይ ክልል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች...
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 22፣2016-ሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው
በሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው ሲል ዞኑ ተናገረ፡፡ በደረቁ እስካሁን የ32 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሸገር ሰምቷል፡፡ በረከት አካሉ
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 21፣2016-ባለንበት ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውው
ባለንበት ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ 6 ተፈናቃዮች ተገድለዋል፣ በርካታ ሰዎች ቆስለዋል ሲል የኢትዮጵያ...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 21፣2016-ኢትዮጵያ የራሷ አስተማማኝ እና ሳይንሳዊ የልማት እድገት መለኪያ እንዲኖራት እየሰራ መሆኑን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ተናገረ
ኢትዮጵያ የራሷ አስተማማኝ እና ሳይንሳዊ የልማት እድገት መለኪያ እንዲኖራት እየሰራ መሆኑን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ተናገረ። አንድ መቶ መለያዎች ይኖሩታል የተባለው እና ይሰናዳል የተባለው ምጣኔ ሃብታዊ መለኪያ...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 21፣2016-የመፈናቀል መንስኤዎችን ለይቶ በማክሰም እና የሃገር ውስጥ መፈናቀልን በመከላከል ይሰራል የተባለ ተቋም ሊቋቋም ነው
በሁሉም የሃገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ተፈናቃዮች በተለይም በአማራ ክልል ያሉት በቂ ባይሆንም መንግስት የሚያቀርበውን እርዳታ እንኳን ማግኘት ስላልቻሉ የረሃብ አዝማሚያ እየታየ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የመፈናቀል...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 21፣2016በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ
በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ፡፡ ወረርሽኙ የነበረባቸው 20 ወረዳዎች አሁን ነፃ ሆነዋል፡፡ ማርታ በቀለ
Oct 3, 20231 min read


በየጊዜው እያሰለሰ የሚመጣው ጦርነት እና ግጭት ኢትዮጵያ አለቅም ያላት ለምንድነው?
በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ጦርነት ፣ ግጭት ፣ መፈናቀል ፣ ውድመት ደጋግሞ እያጋጠመ ነው፡፡ ከሚያልፈው የንጹሃን ሕይወት ፣ ከሚፈናቀለው ነዋሪ ፣ ከሚወድመው ንብረት በተጨማሪ ነገ ምን ሊመጣ ይችል? ይሆን በሚል በስጋት...
Oct 3, 20231 min read


አስታዋሽ ያጡት ተፈናቃዮች!
አስታዋሽ ያጡት ተፈናቃዮች! ትዕግስት ዘሪሁን
Oct 3, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








