top of page


ታህሳስ 21፣2017 - የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ካርተር የአሜሪካ 39ኛ ፕሬዚዳንት ነበሩ ። ጂሚ ካርተር በ100 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን በስማቸው የሚጠራው...
Dec 30, 20241 min read


ታህሳስ 21፣2017 - ዘምዘም ባንከ በ2016 ከግብር በፊት 148 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ
ዘምዘም ባንከ በ2016 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 148 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ። በበጀት ዓመቱ የባንኩ አጠቃላይ ገቢ 850 ሚሊዮን በላይ መድረሱም ተነግሯል። ዘምዘምባንክ በትናንትናው እለት...
Dec 30, 20241 min read


ታህሳስ 21፣2017 - በሲዳማ ክልል በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው በመኪና አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ
በሲዳማ ክልል በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው በመኪና አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ። በአደጋው ከ60 ሰዎች በላይ ህይወት ማለፋን የክልልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የቦና አጠቃላይ ሆስፒታል...
Dec 30, 20241 min read


ታህሳስ 19፣2017 - የአማራ ክልል ግጭት ያስከተለው ቀውስ
የአማራ ክልሉ ጦርነት፣ ግጭት ዘላቂ መፍትሄ ሳያገኝ አመት ከመንፈቅ እየሆነው ነው፡፡ ይህም እንደ ትምህርት፣ ጤና የመሳሰሉት ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ እንዲቀጥል አድርጎታል፡፡ የፀጥታ ችግሩ ነጋዴው ከንግዱ፣ ገበሬው...
Dec 28, 20241 min read


ታህሳስ 19፣2017 - ኑሮ ቀን በቀን እየተወደደ ነው፣ ታዲያ ምን ይሻላል?
ኑሮ ከብዷል! ዛሬ ከገበያው የገዙትን እቃ ነገ በተመሳሳይ ዋጋ መልሶ ማግኘት ከባድ ሆኗል፡፡ የሚበዛው ህዝብ ነገስ ምን የባሰ ነገር ይመጣ ይሆን? የሚል ስጋት ውስጥ ከገባ ከራርሟል፡፡ አዲስ አበባ ለኑሮ ውድ ከሆኑ...
Dec 28, 20241 min read


ታህሳስ 19፣2017 - ‘’በኢትዮጵያ ቢዝነስን ከማግዝ ይልቅ ቁጥጥርን ያስቀደሙ አሰራሮች መንገዱን አክብደውታል’’
ኢትዮጵያ ቢዝነስን አቀላጥፎ ለመስራት (Ease of Doing Business) የማትመች፣ ጥልፍልፍ አሰራሮች ያሉባት መሆኑ ያለችባት ደረጃ ያሳያል፡፡ የአለም ባንክ ሪፖርት እንደሚያሳየው ኢትዮጵያ #ቢዝነስን አቀላጥፎ...
Dec 28, 20241 min read


ታህሳስ 19፣2017 - የሴት ሰራተኞቹን አቅም ለማሳደግ የሚረዳ መረሃ-ግብር ማስጀመሩን ዳሽን ባንክ ተናገረ
የሴት ሰራተኞቹን አቅም ለማሳደግ እና ሴት አመራሮችን በብዙ ለማፍራት የሚረዳ መረሃ-ግብር ማስጀመሩን ዳሽን ባንክ ተናገረ። በታላላቅ ሀገራዊና ተቋማዊ ስኬቶች ጀርባ የሴቶች ሚና ከፍ ያለ ነው የሚሉት የባንኩ ዋና ስራ...
Dec 28, 20241 min read


ታህሳስ 19፣2017 - መንግስት ሀብቱን እንዴት ያብቃቃ?
ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ ሀገር ብድር ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርቷ 13.7 በመቶው ያህላል፡፡ የሀገር ቤቱ ብድር ሲደመርበት እዳው የጥቅል ሀገራዊ ምርቷን (GDP) 40 በመቶ ይይዛል፡፡ መንግስት ፕሮጀክቶችን ለመስራት፣...
Dec 28, 20241 min read


ታህሳስ 18፣2017 - የመብት ተሟጋች በ ድርጅቶች ላይ እየተጣለ ያለው እገዳ የሲቪክ ምህዳሩን እንዳያጠበው ስጋት ፈጥሯል ተባለ
የመብት ተሟጋች በሆኑ የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ላይ እየተጣለ ያለው እገዳ የሲቪክ ምህዳሩን እንዳያጠበው ስጋት ፈጥሯል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በተደጋጋሚ በመብት ተሟጋች የሲቪክ ማህበራት ላይ...
Dec 27, 20241 min read


ታህሳስ 18፣2017 - በአዲስ አበባ ባለቤት አልባ ውሾች የሚያደርሱት ንክሻ የእብድ ውሻ በሽታን ወደ ሰዎች ያስተላልፋሉ የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡
በአዲስ አበባ ባለቤት አልባ ውሾች ቁጥር በጣም ጨምሮ ከ300 ሺህ በላይ እንደደረሰ ይገመታል፤ እነዚህ ውሾች የሚያደርሱት ንክሻ የእብድ ውሻ በሽታን ወደ ሰዎች ያስተላልፋሉ የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡ ከእነዚህ አካባቢዎች...
Dec 27, 20242 min read


ታህሳስ 18፣2017 - የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ ማሻሻያ ተደረገለት
በአዲስ አበባ በየዓመቱ የብዙዎችን ህይወት የሚቀጥፈውን የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ በስራ ላይ የነበረው የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ ማሻሻያ ተደረገለት፡፡ ስትራቴጂው ከ2010 ጀምሮ ሲተገበር የቆየ ሲሆን...
Dec 27, 20242 min read


ታህሳስ 18፣2017 - በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ምክንያት ቤታችሁ ይፈርሳል የተባሉ ነዋሪዎች ‘’ለምንነሳበት ቤት ምትክ ተከልክለናል’’ ሲሉ ተናገሩ
በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ ምክንያት ቤታችሁ ይፈርሳል የተባሉ ነዋሪዎች ‘’ለምንነሳበት ቤት ምትክ ተከልክለናል’’ ሲሉ ተናገሩ፡፡ ‘’አልሚ ድርጅቱ ለኛ ሲል የገነባልንን ቤት ክፍለ ከተማው ከልክሎናል’’...
Dec 27, 20241 min read


ታህሳስ 17፣2017 - የንብረት ታክስ ትመና የከተሞችን ዓመታዊ ወጪ ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የሚሰላ ነው ተባለ
የንብረት ታክስ ትመና የከተሞችን ዓመታዊ ወጪ ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የሚሰላ ነው ተባለ፡፡ ይህ የተባለው በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የፕላን በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ #የንብረት_ታክስ ረቂቅ...
Dec 26, 20241 min read


ታህሳስ 17፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቱርኩ የቱርኩ ፕሬዘዳንት ሬቺፕ ታይፕ ኤርዶአን በሶሪያ የሚገኙ ኩርድ አማጺያን ትጥቅ እንዲፈቱ በብርቱ አስጠነቀቁ፡፡ ኤርዶአን የኩርድ አማፂያን ትጥቅ ካልፈቱ እንቀብራቸዋለን ሲሉ መዛታቸውን ሬውተርስ ፅፏል፡፡...
Dec 26, 20242 min read


ታህሳስ 17፣2017 - በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል እየተካረረ የነበረውን ውጥረት የአንካራው ስምምነት እንዳረገበው ተነግሯል፡፡
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል እየተካረረ የነበረውን ውጥረት የአንካራው ስምምነት እንዳረገበው ተነግሯል፡፡ ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት ሶማሊያ የግዛቴ አካል ናት ከምትላት ሶማሌላንድ ጋር ያሰረችው ውል ኢትዮጵያ...
Dec 26, 20241 min read


ታህሳስ 16፣2017 - ከ 9 ዓመት ጀምሮ ላሉ ልጃገረዶች የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ሊሰጥ መሆኑ ተነገረ
ላለፉት ዓመታት እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆኑ ልጃገረዶች ሲሰጥ የነበረው የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት በዚህ ዓመት ከ 9 ዓመት ጀምሮ ላሉ ልጃገረዶች ሊሰጥ መሆኑ ተነገረ፡፡ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በከተማዋ...
Dec 25, 20242 min read


ታህሳስ 16፣2017 - ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የፋይናንስ ተቋማት ዳታን ወይም መረጃን ተንትኖ ውሳኔ መስጠት ላይ የእውቀት ክፍተት አለባቸው ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የፋይናንስ ተቋማት ዳታን ወይም መረጃን ተንትኖ ውሳኔ መስጠት ላይ የእውቀት ክፍተት አለባቸው ተባለ፡፡ አሁንም ድረስ የፋይናንስ ዘርፉ ውሳኔዎችን እየሰጠ ያለው በባለሙያዎችእገዛ ብቻ ነው ተብሏል፡፡...
Dec 25, 20241 min read


ታህሳስ 16፣2017 - “ጥያቄዎቻችን ካልተመለሱልን ስራ የማቆም አድማና ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንገደዳለን” የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አባል ማህበራት
“ጥያቄዎቻችን ካልተመለሱልን ስራ የማቆም አድማና ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንገደዳለን” የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አባል ማህበራት፡፡ “ይህንን ማድረግ ሳያስፈልግ መንግስት ምላሽ እንዲሰጥ ለማድረግ...
Dec 25, 20241 min read


ታህሳስ 16፣2017 - በቤት ሰራኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ ዜጎች መብታቸውን እና ግዴታቸውን አውቀው እንዲሰሩ የሚያደርግ ህግ ሊወጣ ነው፡፡
በቤት ሰራኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ ዜጎች መብታቸውን እና ግዴታቸውን አውቀው እንዲሰሩ የሚያደርግ ህግ ሊወጣ ነው፡፡ በህጉ መሰረት ከ15 ዓመት በታች የሆኑትን መቅጠር በህግ ያስቀጣል፡፡ በአንድ በኩል የቤት ሰራተኞቹ...
Dec 25, 20241 min read


ታህሳስ 16፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አዘርባጃን ንብረትነቱ የአዘርባጃን አየር መንገድ የሆነ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላን በካዛክስታን ተከሰከሰ፡፡ አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ከ60 በላይ መንገደኞችን እንዳሳፈረ መሆኑን ሒንዱስታን ታይምስ ፅፏል፡፡...
Dec 25, 20242 min read


ታህሳስ 16፣2017 በሰሜ ወሎ ዞን በተከሰተው ምግብ እጥረት ለተጎዱ ሰዎች አስቸኳይ የእለት ደራሽ ምግብ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
በ #ሰሜ_ወሎ ዞን በተከሰተው ምግብ እጥረት ለተጎዱ 110,563 ሰዎች አስቸኳይ የእለት ደራሽ ምግብ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ለእነዚህ ተጎጂዎች ለመድረስ ለአንድ ዙር ብቻ 16,600 ኩንታል #የምግብ_ድጋፍ እንደሚስፈልግ...
Dec 25, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

