top of page


ታህሳስ 16፣2017 - የሀገር ቤት ባንኮች በአቅምና በሰው ሀይል ካልበረቱ ከውጭ ባንኮች ጋር እንዴት ተወዳዳሪ ይሆናሉ?
ልምድና አቅም ያላቸው ባንኮች ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚፈቅድ ህግ ባለፈው ሳምንት በፓርላማው ፀድቋል፡፡ የሀገር ቤት ባንኮችም በአቅምና በሰው ሀይል ካልበረቱ ከውጭ ባንኮች ጋር እንዴት ተወዳዳሪ ይሆናሉ የሚለውም ስጋት...
Dec 25, 20241 min read


ታህሳስ 15፣2017ኢትዮጵያ ወረራ ፈፅማብኛለች ስትል ሶማሊያ ከሰሰች፡፡የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግን ሀሰት ነው ብሏል፡፡
ትናንት፣ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና አለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር በትዊተር ገፁ ባወጣው መግለጫ፣ ኢትዮጵያ ዶሎ በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊቴ ላይ ጥቃት ፈፀመችብኝ ብሏል፡፡ “የአንካራውን የሰላም ስምምነት በግልፅ...
Dec 24, 20241 min read


ታህሳስ 14፣2017 - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በቅርቡ ይፋ ያደረገው ዝቅተኛ የደሞዝ ጣሪያ አምራቾች አካባቢ አነጋጋሪ እየሆነ መምጣቱን ሰምተናል
በጋርመንትና መሰል ስራ የሚሰማራ ባለሙያ በደሞዝ ክፍያ ብቻ ቀጥሮ ማሰራት አዋጭ አይደለም የሚሉት በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች እስካሁን እየተደረገ የነበረው ከደሞዝ በተጨማሪ ሰራተኛው በሰራው ስራ ልክ ከደሞዙ በተጨማሪ...
Dec 23, 20241 min read


ታህሳስ 14፣2017 - በኢትዮጵያ ከ5,200 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም ብዙዎቹ ግጭት ወዳለባቸው ቦታዎች ገብተው የመስራት ፍላጎት የላቸውም ሲል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተናገረ
በኢትዮጵያ ከ5,200 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም ብዙዎቹ ግጭት ወዳለባቸው ቦታዎች ገብተው የመስራት ፍላጎት የላቸውም ሲል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተናገረ። በሀገሪቱ በሰላም ግንባታ ዙሪያ...
Dec 23, 20241 min read


ታህሳስ 14፣2017 - የድጎማ ምርቶችን ቤት ለቤት በማድረስ ላይ ያለው ''ማኪባ ጠቅላላ ንግድ'' ከዚህም በተጨማሪ ያሻችሁን ባላችሁበት አዝዛችሁ የምትገዙበትን አማራጭ ይዤ እየመጣሁ ነው ብሏል፡፡
በአዲስ አበባ ባሉ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመንግስት የሚቀርቡለትን የድጎማ ምርቶች ተረክቦ ቤት ለቤት በማድረስ 300ሺህ ሰዎችን እያገለገልኩ ነው የሚለው ማኪባ ጠቅላላ ንግድ አሁን ደግሞ ከዚህ ስራው ጎን ለጎን በግሉ...
Dec 23, 20241 min read


ታህሳስ 14፣2017 - በኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች ለአካል ጉዳተኛ ተጓዦች ምቹ አይደሉም ተባለ፡፡
በተለይም በሀገር ውስጥ በረራ በአየር ማረፊያዎች አይነስውራን ለአቅጣጫ መጠቆሚያ የሚይዙትን ዘንግ እና የእግር ጉዳት ያለባቸው የሚጠቀሙበትን ክራንች ይዘው ወደ አውሮፕላን መግባት አይችሉም ተብሏል፡፡ የተጠቀሱት...
Dec 23, 20241 min read


ታህሳስ 14፣2017 - በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ስደት ከሚወጡት ኢትዮጵያውያን መከከል 95 በመቶው ከአማራ፣ ከትግራይ እና ከኦሮሚያ ነው ተባለ።
ከዚህ ውስጥም 57 በመቶ ከአማራ ክልል እንደሚሄዱ ተነግሯል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገራቸው የሚወጡ የወንዶች ቁጥር ከፍ ማለቱን አረጋግጫለሁ ያለው የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር...
Dec 23, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - በቀደሙት ጊዜአት የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ክፍተት እንዳለበት ሲነገር ቆይቷል፡፡
በቀደሙት ጊዜአት የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ክፍተት እንዳለበት ሲነገር ቆይቷል፡፡ ከዚህ ቀደም ዘርፉ እያስተናገደ ነው የሚባለውን ችግር ይፈታል የተባለ አዲስ ስርዓተ ትምህርት ተቀርፆ ወደ ትግበራ ገብቷል፡፡ በ2015...
Dec 20, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - የጋምቤላ ብሄራዊ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ፓርቲ ተሰረዘ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጋምቤላ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄን (ጋ.ብ.ዲ.ን) ከፓርቲነት መሰረዙን ባወጣው ደብዳቤ እወቁት ብሏል፡፡ ፓርቲው በ2016 ዓ.ም ከቦርዱ የሚሰጠውን ድጋፍ ለማግኘት #የሴትና...
Dec 20, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - በኢነርጂ ፍጆታ እና በልዩ ልዩ ክፍያዎች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ ተደረገ
በኢነርጂ ፍጆታ እና በልዩ ልዩ ክፍያዎች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ፡፡ ከ200 ኪሎ ዋት ሰዓት በላይ በሚጠቀሙ ደንበኞች የፍጆታ ሂሳብ ላይ እና አዲስ...
Dec 20, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - በአዲስ አበባና በሸገር ከተማ አዋሳኝ ቦታዎች የመሬት ወረራና ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር መኖሩ ተነገረ
በአዲስ አበባ ከተማና በሸገር ከተማ አዋሳኝ ቦታዎች የሽብር ቡድኖች እንቅስቃሴ፣የመሬት ወረራ፣ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርና የኮንትሮባንድ ንግድ መኖሩ ተነገረ፡፡ ይህንን ያለው የአዲስ አበባ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር...
Dec 20, 20242 min read


ታህሳስ 11፣2017 - ‘’ከታህሳስ 9/2017 ጀምሮ እየቀነሰ የመጣው ቅዝቃዜ በመጪዎቹ 10 ቀናት ጨርሶ እየጠፋ ይሄዳል’’
ባሳለፍነው ሳምንት ኢትዮጵያን እና ሌሎች የአለም ክፍሎችን ያዳረሰው የሳይቤሪያ ቅዝቃዜ ከትናንት ጀምሮ እየቀነሰ እንደሆነ የብሔራዊ ሜትዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የሜትዮሮሎጂ ትንበያና ቅድመ...
Dec 20, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - ''በዓላት መዳረሻ ወቅት የሸቀጦች የዋጋ መናር እንዳይኖር ባዛሮችን አሰናድቼ እየጠበቅኳችሁ ነው'' የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ
የበዓላት መዳረሻ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ የሚፈጠረውን የምርት እጥረት እና የሸቀጦች የዋጋ መናር እንዳይኖር ከዚህ ቀደም እንደማደርገው ባዛሮችን አሰናድቼ እየጠበቅኳችሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ተናገረ፡፡...
Dec 20, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - ጌርጌሴኖን የጀመረው ህንፃ ለመጨረስ 1.5 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ተናገረ
ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ እና ማገገሚያ ማዕከል የጀመረው ህንፃ ለመጨረስ 1.5 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልገው ተናገረ፡፡ ማዕከሉ እየተገነባ ያለው ባለ ስድስት ወለል ህንፃ ሙሉ ለሙሉ በስሩ እየተረዱ ላሉ ሴቶች...
Dec 20, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - ቴክኖ ሞባይል የቴክኖ ኤአይ አጋዥ መተግበሪያን እና አዳዲስ በኤይ አይ የታገዙ የቴክኖሎጂ ምርቶቹን አስተዋወቀ
ቴክኖ ሞባይል በቅርቡ ለዓለም ያስተዋወቀው የቴክኖ ኤአይ አጋዥ መተግበሪያን እና አዳዲስ በኤይ አይ የታገዙ የቴክኖሎጂ ምርቶቹን በአዲስ አበባ አስተዋወቀ፡፡ አዲሱ የቴክኖ ኤአይ ( Tecno AI ) አጋዥ ቴክ ቋንቋን...
Dec 20, 20241 min read


ታህሳስ 11፣2017 - አማራ ባንክ "አባ QR Code " በሚል ስያሜ ያዘጋጀውን መተግበሪያ አገልግሎት አስጀመረ
አማራ ባንክ "አባ QR Code " በሚል ስያሜ ያዘጋጀውን መተግበሪያ አገልግሎት አስጀመረ። መተግበሪያው ተገልጋዮች ማንኛውንም አይነት ግብይት ሲፈጽሙ የእጅ ስልካቸውን ብቻ በመጠቀም በየግብይት ማዕከሉ የሚገኘውን...
Dec 20, 20241 min read


ታህሳስ 10፣2017 - ‘’ከምንሸጥበት ትክክለኛ ዋጋ እስከ 4 ሚሊዮን ብር ብልጫ ባለው ዋጋ ሽጣችኋል እየተባልን የተጋነነ ግብር እየተጠየቅን ነው’’ የመኪና አስመጭዎች
መኪና አስመጭዎች ‘’ከምንሸጥበት ትክክለኛ ዋጋ እስከ 4 ሚሊዮን ብር ብልጫ ባለው ዋጋ ሽጣችኋል እየተባልን የተጋነነ ግብር እየተጠየቅን ነው’’ አሉ፡፡ የምንጠየቀው የተጋነነ ግብር ከስራ የሚያስወጣን ነው ይላሉ...
Dec 19, 20241 min read


ታህሳስ 10፣2017 - ''አጋቾች በባንክ የሚያደርጉትን የገንዘብ ዝውውር መቆጣጠሪያ በባንኮች ሊኖር ይገባ ነበር ይህ የእኛም ጥያቄ ነው'' የፌድራል ፖሊስ ኮሚሽን
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚፈፀሙ #የእገታ_ወንጀሎች በአጋቾች የሚጠየቀው የቤዛ ክፍያ በባንክ ተከፈለ ሲባል ይደመጣል፡፡ ታጋቾቹን ለማስለቀቅ በታጋች ቤተሰቦችና በአጋቾቹ መካከል በሚደረግ ድርድር አጋቾቹ...
Dec 19, 20242 min read


ታህሳስ 10፣2017 - በኢትዮጵያ በክልል ዋና ከተሞች ላይ በተደረገ ጥናት ከተማ ላይ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለመሆን 30 በመቶቹ የመክፈል አቅም የላቸውም ተባለ
በኢትዮጵያ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ላይ በተደረገ ጥናት በአንድ ከተማ ላይ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለመሆን 30 በመቶቹ የመክፈል አቅም የላቸውም ተባለ፡፡ ኢትዮጵያ ለዜጎቿ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና የንጽህና...
Dec 19, 20241 min read


ታህሳስ 9፣2017 - የፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት፣ ከህግ ውጪ ተፈፅመዋል የተባሉ የተለያዩ 27 ግኝቶች ተገኝተውበታል
የፌደራል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት፣ የፌደራል ዋና ኦዲተር የፋይናንስ ክዋኔ ኦዲት አካሂዶ ከህግ ውጪ ተፈፅመዋል የተባሉ የተለያዩ 27 ግኝቶች ተገኝተውበታል፡፡ ከተገኙበት የኦዲት ግኝቶች መካከል...
Dec 18, 20242 min read


ታህሳስ 9፣2017 - የውጭ ምንዛሪ እንደልብ በማይገኝበት ሁኔታ የፍራንኮ ቫሉታ መከልከሉ የመሰረታዊ ሸቀጦች ዋጋቸውም እንዲንር አያደርግም ወይ?
መሰረታዊ ሸቀጦች የሚባሉት እነ ዘይት፣ ዱቄት፣ ሩዝ፣ መኮሮኒ፣ ፓስታ፣ ከገበያው እየጠፋ፣ ዋጋቸውም አልቀመስ እያለ ሲመጣ ፍራንኮ ቫሉታ መፈቀዱ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ የተደረገው #የማክሮ_ኢኮኖሚ...
Dec 18, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

