top of page

ታህሳስ 19፣2017 - ኑሮ ቀን በቀን እየተወደደ ነው፣ ታዲያ ምን ይሻላል?

  • Dec 28, 2024
  • 1 min read

ኑሮ ከብዷል!


ዛሬ ከገበያው የገዙትን እቃ ነገ በተመሳሳይ ዋጋ መልሶ ማግኘት ከባድ ሆኗል፡፡


የሚበዛው ህዝብ ነገስ ምን የባሰ ነገር ይመጣ ይሆን? የሚል ስጋት ውስጥ ከገባ ከራርሟል፡፡


አዲስ አበባ ለኑሮ ውድ ከሆኑ ሀገሮች ተርታ ከፊተኞች ረድፍ ሆና ስሟ እየተነሳ ነው፡፡


የፀጥታ ችግሩ፣ ሌብነቱ፣ ህገ ወጥ ንግዱ ችግሩን እያከፉት ሄደዋል፡፡


ታዲያ ምን ይሻላል?


ምንታምር ጸጋው

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page