top of page


ታህሳስ 25፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋና የጋና መንግስት የሁሉም የአፍሪካ አገሮች ዜጎች ወደ አገሪቱ ያለ ቪዛ እንዲገቡ ፈቀደ፡፡ የአፍሪካ ሀገሮች ዜጎች ወደ ጋና ያለ ቪዛ እንዲገቡ መፈቀዱ የሀገሪቱን የንግድ እና የቱሪዝም ዘርፎች በእጅጉ...
Jan 3, 20252 min read


ታህሳስ 25፣2017 - ዋይት ኮላር ክራይም ወንጀሎች ከሌሎቹ የወንጀል አይነቶች ምን ይለያቸዋል?
የመንግስት ተሻሚዎች፣ ትልቅ ሀላፊነትን በያዙ፣ አንድን ድርጅት የመምራት ዕድሉንና አጋጣሚዉን ባገኙ ሠዎች የሚፈፀሙ የወንጀሎች ዋይት ኮላር ክራይም (white collar crime) የሚል መጠሪያ አላቸዉ፡፡ ይህ...
Jan 3, 20251 min read


ታህሳስ 25፣2017 - በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት የድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM) ውጤታማ እንዲሆን ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ተስማሙ
በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት የድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM) ውጤታማ እንዲሆን ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ተስማሙ፡፡ የAUSSOM ተልዕኮ ውጤታማ እንዲሆን ሁለቱ ሀገራት ከስምምነት ላይ የደረሱት በመከላከያ...
Jan 3, 20251 min read


ታህሳስ 25፣2017 - የአንድ ወር የደንበኞች አገልግሎት ወር ጀምሬያለሁ ሲል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተናገረ
ከደንበኞቼ ጋር ስለ አገልገሎት አሰጣጤ ምን ጎደለ፣ ምን ይሻሻል የምልበት፣ የላቀ አፈፃፀም ያሳዩትንም የምሸልምበት የአንድ ወር የደንበኞች አገልግሎት ወር ጀምሬያለሁ ሲል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተናገረ። ''የደንበኞች...
Jan 3, 20251 min read


ታህሳስ 24፣2017 - ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ማሻሽያ ማድረጓ ለኢትዮጵያ ባንኮችን ስኬት ወይስ እንቅፋት ሆናቸው?
ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ማሻሽያ ካደረገች ስድስት ወር ሞላት፡፡ ያለፉት ስድስት ወራት ለኢትዮጵያ ባንኮችን ስኬት ወይስ እንቅፋት? የውጭ ምንዛሪ ማሻሽያው በባንኮች ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ ምንድነው? በኢትዮጵያ ፖሊሲ...
Jan 2, 20251 min read


ታህሳስ 24፣2017 - አካል ጉዳተኞችን በሁሉም አገልግሎቶችና ስራዎች ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ ሊሰራበት ይገባል ተባለ
አካል ጉዳተኞችን በተመለከተ ሊጠበቁላቸው ከሚገቡ መብቶቻቸው ውስጥ በሁሉም አገልግሎቶችና ስራዎች ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ ሊሰራበት ይገባል ተባለ፡፡ በተለይ አካል ጉዳተኞች በጥበብ ስራዎች ላይ የሚከውኗቸው ስራዎች የላቁ...
Jan 2, 20251 min read


ታህሳስ 24፣2017 - የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አዲሱን የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑ ተነገረ
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አዲሱን የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑ ተነገረ፡፡ በከተማዋ የሚከሰቱ የትራፊክ ደንብ ጥሰቶችን በተሻለ መንገድ...
Jan 2, 20251 min read


ታህሳስ 24፣2017 - በአዲስ አበባ በህገ-ወጥ መንገድ ሊሸጥ የነበረ ከ26,000 ሊትር በላይ ነዳጅ ተወረሰ
በአዲስ አበባ በህገ-ወጥ መንገድ ሊሸጥ የነበረ ከ26,000 ሊትር በላይ ነዳጅ ተወረሰ፡፡ ነዳጁን ሲሸጡ የተያዙት ማደያዎችና ግለሰቦች ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል፤ የተወረሰው ነዳጅም በህጋዊው ገበያ ተሽጦ ከ2.4...
Jan 2, 20251 min read


ታህሳስ 24፣2017 - ባንኮች የብድር ወለድ ምጣኔን ከ3 እስከ 5 በመቶ ከፍ ሊያደርጉ በዝግጅት ላይ መሆናቸው ሰምተናል
በኢትዮጵያ የሚገኙ ባንኮች ከቀናት በኋላ በነባሩም ሆነ አዳዲስ ውለታ የሚገቡትን ተበዳሪዎች የብድር ወለድ ምጣኔን ከ3 እስከ 5 በመቶ ከፍ ሊያደርጉ በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ሸገር ሬዲዮ ከታማኝ የባንክ ምንጮቹ...
Jan 2, 20251 min read


ታህሳስ 24፣2017 - ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የግጭት አዙሪት እንድትወጣ ምን ቢደረግ ይሻላል?
ኢትዮጵያ ሰላሟን ፍለጋ የሰላም ሚኒስቴርን እስከማቋቋም ተጉዛለች፡፡ ግን ዛሬም ሰላም ብርቅ የሆነባቸው አካባቢዎች በርካታ ናቸው፡፡ #ሰላም ግን እንዴት ይመጣል? ኢትዮጵያ አሁን ካለችበት የግጭት አዙሪት እንድትወጣ ምን...
Jan 2, 20251 min read


ታህሳስ 23፣2017 - ‘’75 በመቶው የተቋሙ ደንበኛ የ1፣ የ3 እና የ5 ብር ፓኬጅ የሚሞላ ነው’’ ኢትዮ ቴሌኮም
ኢትዮ ቴሌኮም ተግባራዊ ያደረግሁት የታሪፍ ማሻሻያ 75 በመቶ ተጠቃሚዎችን የሚመለከት አይደለም አለ፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ፍሬሕይወት ታምሩ በፓርላማው ተገኝተው ሪፖርት ካቀረቡ በኋላ ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ...
Jan 1, 20251 min read


ታህሳስ 23፣2017 - በአዲስ አበባ የድንገተኛ አደጋ ህክምና ለመታከም ከሚመጡት 36 በመቶ በትራፊክ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው የሚመጡ ናቸው ተባለ
በአዲስ አበባ የድንገተኛ አደጋ ህክምና በሚሰጡ የጤና ተቋማት ለመታከም ከሚመጡት ውስጥ 36 በመቶ በትራፊክ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው የሚመጡ ናቸው ተባለ፡፡ #የትራፊክ_አደጋ ከተከሰተ በኋላ የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና...
Jan 1, 20251 min read


ታህሳስ 23፣2017 - ''በነበረው ግጭት 128 የጤና ተቋማት ሙሉ ብሙሉ እና በከፊል ወድመውብኛል'' የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል
በነበረው ግጭት ምክንያት 128 የጤና ተቋማት ሙሉ ብሙሉ እና በከፊል ወድመውብኛል ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተናገረ፡፡ በክልሉ አሁን ሰላም ስለሰፈነ የወደሙ የጤና ተቋማትን በማቋቋሙ እርዱኝ ብሏል፡፡ #መተለከል...
Jan 1, 20251 min read


ታህሳስ 23፣2017 - አዋጭ የተሰኘው የብደርና ቁጠባ ተቋም በንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ አባላቱ በነፃ የገና ባዛር አሰናድቷል
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር በንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ አባላቱ በነፃ የገና ባዛር አሰናድቷል፡፡ ከተቋሙ ብድር ወስደው የተለያየ ምርት እያመረቱ ያሉ ከ70 በላይ ለሆኑ አባላቱ በአዲስ አበባ...
Jan 1, 20251 min read


ታህሳስ 22፣2017 - ''የፕላስቲክ አምራቾች አካባቢን ያፀዳሉ እንጂ አካባቢን አይበክሉም'' የኢትዮዽያ ጎማና ፕላስቲክ ማህበር
በኢትዮዽያ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ በተመለከተ ደረቅ ቆሻሻ በአካባቢ ሥነ-ምህዳር እና በሰዎች ደኅንነትና ጤና ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መሆኑ ተነግሯል። ይህንን በተመለከተም...
Dec 31, 20241 min read


ታህሳስ 22፣2017 - በአዲስ አበባ ካሉ ህንፃዎች የአደጋ መከላከል መስፈርቶችን ያሟሉት 42ቱ ብቻ ናቸው ተባለ
በአዲስ አበባ ካሉ ከ20,000 በላይ ህንፃዎች የአደጋ መከላከል መስፈርቶችን ያሟሉት 42ቱ ብቻ ናቸው ተባለ፡፡ ይህንን ያለው የከተማዋ #እሳትና_አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ነው፡፡ ኮሚሽኑ መስርቶቹን የማያሟሉ...
Dec 31, 20241 min read


ታህሳስ 22፣2017 - የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ተግባራዊ ሲደረግ ይገጥማሉ ተብለው የሚታሰቡ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ምንድናቸው?
በኢትዮጵያ ለዓመታት የተፈፀሙ በደሎች ተጣርተው፣ በዳዮችን በህግ ለመጠየቅ፣ ተበዳዮችም ለመካስ፣ እርቅና ይቅርታን ለማውረድ #የሽግግር_ፍትህ ያስፈልጋል በሚል ወደ ስራ ተገብቷል፡፡ ለዚህም በባለሞያዎች ተመክሮበት...
Dec 31, 20241 min read


ታህሳስ 22፣2017 - ''በትግራይ ክልል ባሉ ከተሞች ከቲባውን አገናኙኝ ብዬ ወደ ቢሮ ስልክ ስደውል “የትኛውን ከንቲባ“ ተብዬ እየጠየቃለሁ'' እንባ ጠባቂ ተቋም
''ከንቲባውን አገናኙኝ ብዬ ወደ ቢሮ ስልክ ስደውል 'የትኛውን ከንቲባ' ተብዬ እጠየቃለሁ'' ሲል የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ ''በሕወሃት ፓርቲ መካከል በተፈጠረው ልዩነት ምክንያት ህዝቡ እየተንገላታ ነው''...
Dec 31, 20241 min read


ታህሳስ 21፣2017 - 70 የሚደርሱ የሀገር ውስጥ አምራቾች የተሳተፉበት ኤግዚቢሽን ዛሬ ተከፈተ
70 የሚደርሱ የሀገር ውስጥ አምራቾች የተሳተፉበትና ከታህሳስ 18 እስከ 27፣2017 ዓ.ም የሚቆይ ኤግዚቢሽን ዛሬ ተከፈተ፡፡ የኤግዚቢሽኑ ተሳታፊዎች ምርቶቻቸውን ይዘው የቀረቡት ካሳለፍነው ዓርብ ታህሳስ 18 ቀን...
Dec 30, 20241 min read


ታህሳስ 21፣2017 ''ካሉ አካል ጉዳተኛ ህፃናት ውስጥ ከ85 እስከ 90 በመቶ የሚሆኑት የትምህርት እድል እያገኙ አይደለም'' ኢሰመኮ
በኢትዮጵያ ካሉ አካል ጉዳተኛ ህፃናት ውስጥ ከ85 እስከ 90 በመቶ የሚሆኑት የትምህርት እድል እያገኙ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ለአካል ጉዳተኞች የመማሪያ ቦታ፣ መምህር የለንም በሚል...
Dec 30, 20241 min read


ታህሳስ 21፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ግብፅ ግብፅ የስዌዝ የባህር መተላለፊያ ቦይ ማስፋፊዋን አስሞከረች፡፡ ማስፋፊያው የ10 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ እንዳለው ማላይ ሜይል ፅፏል፡፡ ቅዳሜ የተሞከረው ማስፋፊያው ሁለት መርከቦች ማሳለፉ ታውቋል፡፡...
Dec 30, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

