ጥር 5፣2017 - ጉዳያችን - የውሃ ሀብትና አጠቃቀምsheger1021fmJan 131 min readየውሃ ችግራችንን ለመፍታት አቅርቦትን የመጨመር አስፈላጊነትን ያክል ፍላጎታችን ላይስ መሰራት ያለበት ምንድን ነው? የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል፤ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የውሃ ምህንድስና ባለሞያው ተስፋዬ ያለው ናቸው።ማብራሪያውን ያድምጡ….0:00ቴዎድሮስ ወርቁ
ጥቅምት 20 2018 - የፍትህ ስርዓት ችግር ምክንያት ስራው ላይ እክል እየገጠመው መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረየሚሰጣቸውን ምክረ ሃሳቦች ያለ በቂ ምክንያት የማይፈፅሙ ተቋማት በህግ እንዲጠየቁ ለማድረግ ቢሞክርም ባለው የፍትህ ስርዓት ችግር ምክንያት ስራው ላይ እክል እየገጠመው መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ ተቋሙ የአስተዳደር በደል ደረሰብን እምባችን ይታበስልን የሚሉ አቤት ባዮችን ቅሬታ በመቀበል
Comments