top of page


መስከረም 29፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል ጦር የፍልስጤማውያን ይዞታ በሆነው የጋዛ ሰርፅ የአየር እና የሚሳየል ድብደባውን ማክፋቱ ተሰማ፡፡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ሐማስ እና ተቀጥላዎቹን ለመደምሰስ ታላቅ...
Oct 10, 20232 min read


መስከረም 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል 300,000 ተጠባባቂ ወታደሮቿን ጠራቻቸው፡፡ ለወታደሮቹ የዘመቻ ጥሪ የተደረገላቸው ሐማስ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በእስራኤል ላይ ድንገት ደራሽ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ ነው፡፡ አሁንም ድረስ...
Oct 9, 20231 min read


መስከረም 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩዋንዳ በሩዋንዳው የዘር ፍጅት ተዋናይ ነበር የተባለ የቀድሞ የጦር መኮንን ኔዘርላንድ ውስጥ ተይዞ መታሰሩ ተሰማ፡፡ በዘር ፍጅቱ ተጠርጥሮ የተያዘው የቀድሞ የጦር መኮንን ፒየር ክሌቨር ክራንግዋ የተባለ ግለሰብ...
Oct 4, 20232 min read


ዓለም አቀፍ ትንታኔ-እስራኤል እና ሳውዲ አረቢያ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መመስረታቸው አይቀርም የሚለው ጉዳይ ጎልቶ እየተሰማ ነው
እስራኤል እና ሳውዲ አረቢያ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መመስረታቸው አይቀርም የሚለው ጉዳይ ጎልቶ እየተሰማ ነው፡፡ ነገሩ እንካ በእንካ ያላጣው ነው። የኒኩሊየር ጉዳይም አለበት ተብሏል። ማን ከማን ምን ይፈልጋል?...
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊባኖስ በሊባኖሷ ርዕሰ ከተማ ቤይሩት በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ደጃፍ የጦር መሳሪያ መተኮሱ ተሰማ፡፡ በኤምባሲው ደጃፍ በተከፈተው ተኩስ ጉዳት የገጠመው ሰው የለም መባሉን አናዶሉ ፅፏል፡፡ በቤይሩት የሚገኘው...
Sep 22, 20231 min read


መስከረም 11፣2016 - የኪፕ ዎኪንግ አፍሪካ (Keep Walking Africa) ዝግጅት በጆሃንስበርግ ይካሄዳል ተባለ
ለአፍሪካ ምርጥ የባህል ቅርፅ ቀያሪ እና ጥበብ ባለሙያዎች በየዓመቱ የሚዘጋጀው የኪፕ ዎኪንግ አፍሪካ (Keep Walking Africa) ዝግጅት በጆሃንስበርግ ይካሄዳል ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Sep 22, 20231 min read


መስከረም 2፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊቢያ ከባድ አውሎ ናፋስ እና ጎርፍ መጠነ ሰፊ ጉዳት ያደረሰባት ሊቢያ ለ3 ቀናት የሚዘልቅ ብሔራዊ ሐዘን ላይ ነች፡፡ ከባዱ ዶፍ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎችን እንደገደለ TRT ዎርልድ ፅፏል፡፡...
Sep 13, 20232 min read


የነሐሴ 24፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች
#የፍልስጤም የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር በዌስት ባንክ እስራኤላዊያን ሰፋሪዎች ተጨማሪ ህገ-ወጥ ኬላዎችን እያቆሙ ነው አለ፡፡ አስተዳደሩ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አማካይነት የእስራኤላውያን ሰፋሪዎችን ተጨማሪ ኬላ...
Aug 30, 20231 min read


የነሐሴ 23፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሳውዲ_አረቢያ በሳውዲ አረቢያ በልምምድ ላይ የነበረ የጦር አውሮፕላን መከስከሱ ተሰማ፡፡ የተከሰከሰው ቶርኔዶ የተሰኘ የጦር አውሮፕላን እንደሆነ የሳውዲ የመከላከያ ሹሞች መናገራቸውን አረብ ኒውስ ፅፏል፡፡ የአውሮፕላኑ...
Aug 29, 20231 min read


የነሐሴ 22፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ሰሞኑን የአሜሪካው አምባሳደር የሰነዘሩትን እና አሉታዊ ነው ያለውን አስተያየት እንዲያርሙለት ጠየቃቸው፡፡ በሱዳን የአሜሪካው አምባሳደር ጆን ጎድፍሬይ ሰሞኑን በሰነዘሩት አስተያየት...
Aug 28, 20231 min read


ነሐሴ 11፣2015 - የሩሲያዋ የጠፈር መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ምህዋር መድረሷ ተሰማ
መንኮራኩሯ ወደ ጨረቃ ምህዋር የገባችው ከመጠቀች ከ5 ቀናት ገደማ በኋላ እንደሆነ TRT ዎርልድ ፅፏል፡፡ ሉና 25ን በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ የማሳረፍ እቅድ መኖሩ ታውቋል፡፡ መንኮራኩሯ በዚያ ውሃ ይገኝ እንደሆነ...
Aug 17, 20231 min read


ነሐሴ 10፣2015 - ዛምቢያ ከፍተኛ መጠን ወርቅ የጫነን የውጭ ሀገር አውሮፕላን ያዝኩ አለች
የዛምቢያ የወንጀል መከላከል ሹሞች 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር በጥሬ ገንዘብ እና ከፍተኛ መጠን ወርቅ የጫነን የውጭ ሀገር አውሮፕላን ያዝን አሉ፡፡ ከጥሬ ገንዘቡ በተጨማሪ 602 የተለያዩ የወርቅ ጌጣ ጌጦችንም ይዘናል...
Aug 16, 20231 min read


ነሐሴ 9፣2015 - የበረሃ አንበጣ በትግራይ ክልል ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ
ከአፋር ክልል የተነሳው የበረሃ አንበጣ በትግራይ ክልል ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ አንበጣው ስርጭቱ ከመጨመሩ በፊት ከሚነሳበት ቦታ የማጥፋት ስራ እንዲከወን ጠይቋል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን...
Aug 15, 20231 min read


ነሐሴ 4፣2015 - ጆ ባይደንን እገድላለሁ ብሎ ሲዝት የነበረው ግለሰብ እራሱ መገደሉ ተሰማ
የአሜሪካን ፕሬዘዳንት ጆ ባይደንን እና ሌሎች ሹሞችን እገድላለሁ ብሎ ሲዝት የነበረው እሬግ ሮበርትሰን የተባለ ግለሰብ እራሱ መገደሉ ተሰማ፡፡ ሮበርትሰን ዛቻው በፌስ ቡክ ድረ ገፅ ላይ አስፍሮ እንደነበር ሜይል ኦን...
Aug 10, 20231 min read


ነሐሴ 2፣2015 - የኒጀር የመንግስት ገልባጮች ለሀገሪቱ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰየሙ
በገልባጮቹ በጠቅላይ ሚኒስትር የተሾሙት ዓሊ ማሐማን ላሚን ዛይን እንደሆኑ ፒፕልስ ጋዜት ፅፏል፡፡ ላሚን ዛይን በተገለበጠው መንግስት የምጣኔ ሐብታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር እንደነበሩ ዘገባው አስታውሷል፡፡ የኒጀር...
Aug 8, 20231 min read


ሐምሌ 28፣2015 - በኒጀር መንግስታቸው የተገለበጠባቸው ፕሬዘዳንት አሜሪካንን እርጂኝ አሉ
በኒጀር መንግስታቸው በወታደሮች የተገለበጠባቸው ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙም ወደ ሀላፊነታቸው ለመመለስ አሜሪካንን እርጂኝ ማለታቸው ተሰማ፡፡ በኒጀር የፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙም መንግስት በወታደሮች ከተገለበጠ ከሳምንት...
Aug 4, 20231 min read


ሐምሌ 27፣2015 - በኒጀር ኤሌክትሪክ እየጠፋ እና እየተቋረጠ መሆኑ ተሰማ
ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ በተደረገባት ኒጀር ኤሌክትሪክ እየጠፋ እና እየተቋረጠ መሆኑ ተሰማ፡፡ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ለAFP እንደተናገሩት ችግሩ ያጋጠመው የናይጄሪያው የኤሌክትሪክ ኩባንያ አቅርቦቱን በማቋረጡ...
Aug 3, 20231 min read


ሐምሌ 27፣2015 - አትሚስ በሶማሊያ የወታደሮች ቅናሽ ማድረጌን እቀጥላለሁ አለ
በሶማሊያ የተሰማራው የአፍሪካ ህብረት ሰራዊት /አትሚስ/ በዚያ የወታደሮች ቅናሽ ማድረጌን እቀጥላለሁ አለ፡፡ ለሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ሰራዊት ተልዕኮ ሰራዊት ያዋጡ አገሮች የጦር ሹሞች በቅርቡ በርዕሰ ከተማዋ ሞቃዲሾ...
Aug 3, 20231 min read


ሐምሌ 26፣2015 - ሩሲያ በሳውዲ አረቢያ ይካሄዳል ስለተባለው ጉባኤ አስረዱኝ አለች
ሩሲያ በዩክሬይኑ ጦርነት ጉዳይ በሳውዲ አረቢያ ይካሄዳል የተባለው ጉባኤ አልገባኝም እና እስኪ አስረዱኝ አለች፡፡ የሩሲያ መንግስት ጥያቄውን ያቀረበው በቃል አቀባዩ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አማካይነት እንደሆነ ሚድል ኢስት...
Aug 2, 20231 min read


ሐምሌ 25፣2015 - የኒጀር ወታደራዊ የመንግስት ገልባጮች ተጨማሪ የሞሐመድ ባዙም መንግስት ሹሞችን ይዘው እያሰሩ ነው ተባለ
ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙም ባለፈው ሳምንት ረቡዕ መንግስታቸው ከተገለበጠ አንስቶ በወታደሮቹ እንደተያዙ ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ ከእሁድ እለት አንስቶ በወታደሮቹ እንደተያዙ ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ ከእሁድ እለት አንስቶ ሁለት...
Aug 1, 20231 min read


ሐምሌ 24፣2015 - ፑቲን ከዩክሬይን ጋር የሚደረግን የሰላም ንግግር አልቃወምም አሉ
የሩሲያውፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬይን ጋር የሚደረግን የሰላም ንግግር አልቃወምም አሉ፡፡ ፑቲንቀደም ሲል በአፍሪካዊያን እና በቻይና የቀረቡ የሰላም ሀሳቦች ለመፍትሄው መልካም መሰረቶች ሆነው አግኝተናቸዋል...
Jul 31, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








