top of page


ጥር 6፣ 2015- የእስራኤሉ ተሰናባች ልዩ ኤታ ማጆር ሹም ሌተና ጄኔራል አቪቭ ኮቻቪ ኢራን በጥቂቱ አራት የኒኩሊየር ቦምቦችን መስራት የሚያስችላትን ዩራኒየም
የእስራኤሉ ተሰናባች ልዩ ኤታ ማጆር ሹም ሌተና ጄኔራል አቪቭ ኮቻቪ ኢራን በጥቂቱ አራት የኒኩሊየር ቦምቦችን መስራት የሚያስችላትን ዩራኒየም ማብላላቷን ተናገሩ፡፡ ተሰናባቹ ኤታ ማጆር ሹም የእስራኤል ጦር ቀደም ሲል...
Jan 14, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015የሊባኖስ ጦር የእስራኤል ሰው አልባ የቅኝት በራሪ አካል (ድሮን) የአየር ክልላችንን ጥሶ ገብቷል አለ
የሊባኖስ ጦር የእስራኤል ሰው አልባ የቅኝት በራሪ አካል (ድሮን) የአየር ክልላችንን ጥሶ ገብቷል አለ፡፡ የእስራኤል ድሮን ወደ ደቡብ ሊባኖስ ዘልቆ መግባቱን የጦሩ ሹሞች እንደተናገሩ ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡...
Jan 14, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ ጃፓን ከ2ኛው የአለም ጦርነት በኋላ ሰላም ወዳድ በሆነው እርምጃዋ ስሟ ሲነሳ ሆኗል፡፡ አሁን ግን ይሄ ጉዳይ ምዕራፍ እየተዘጋ የመጣ ያህል እየተቆጠረ ነው፡፡ ይሄ ለጃፓን መሰረታዊ የአቋም! ለውጥ...
Jan 14, 20231 min read
ታህሳስ 19፣ 2015- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዘገባዎች የኮሮና ቫይረስ እንደገና እየተሰራጨ ነው
ትንታኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዘገባዎች የኮሮና ቫይረስ እንደገና እየተሰራጨ ነው፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት በየሳምንቱ 10,000 ሰዎችን እየገደለ ነው ያለው ኮሮና በቅርብ በቻይና ያልተጠበቀ ስርጭት እያሳየ ነው...
Dec 28, 20221 min read


ታህሳስ 18፣ 2015- በስፔን አንድ አውቶብስ ድልድይ ጥሶ ወንዝ ውስጥ በመውደቁ ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
በስፔን አንድ አውቶብስ ድልድይ ጥሶ ወንዝ ውስጥ በመውደቁ ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ፡፡ አደጋው የደረሰው በሰሜናዊው ጋሊሲያ ግዛት እንደሆነ TVP ፅፏል፡፡ አውቶብሱ ድልድዩን ጥሶ የ30 ሜትር ያህል ጥልቀት ካለው...
Dec 27, 20221 min read


ታህሳስ 18፣ 2015በአሜሪካ የበረዶ አውሎ ነፋስ እና ከባድ ቅዝቃዜ የገደላቸው ሰዎች ብዛት 56 መድረሱ ተሰማ
በአሜሪካ የበረዶ አውሎ ነፋስ እና ከባድ ቅዝቃዜ የገደላቸው ሰዎች ብዛት 56 መድረሱ ተሰማ፡፡ በአገሪቱ በመድረስ ላይ የሚገኘው የበረዶ አውሎ ነፋስ ከምንግዜውም የከፋ እንደሆነ ኒውስ ማክስ ፅፏል፡፡ የበረዶ አውሎ...
Dec 27, 20221 min read


ታህሳስ 17፣ 2015- የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ዓለማችን ሰላም እርቧታል አሉ
የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ዓለማችን ሰላም እርቧታል አሉ፡፡ ዓለማችን ሰላምን ተርባለች ያሉት የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት እንደሆነ ዘ ኢንዲፔንደንት...
Dec 26, 20221 min read


ታህሳስ 17፣ 2015- ሶማሊያ ውስጥ በአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ታግተው የቆዩ 14 ኢራናዊያን ዓሣ አስጋሪዎች ተለቀው አገራቸው መግባታቸው ተሰማ
ሶማሊያ ውስጥ በአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ታግተው የቆዩ 14 ኢራናዊያን ዓሣ አስጋሪዎች ተለቀው አገራቸው መግባታቸው ተሰማ፡፡ ኢራናውያኑ ዓሣ አስጋሪዎች ለ8 ዓመታት በአልሸባብ ታግተው መቆየታቸው ታስም የወሬ ድርጅት...
Dec 26, 20221 min read
ታህሳስ 14፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ሰሞኑን በአሜሪካ አስቀድሞ እምብዛም ያልተጠበቀ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጉብኝቱ በዩክሬይኑ ጦርነት ላይ የሚኖረው አንደምታ ምንድነው? እነማን ምን አሉ?...
Dec 26, 20221 min read


ታህሳስ 13፣ 2015- የሱዳን የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኦማር ሐሰን አልበሽር ከ33 ዓመታት በፊት ለተካሄደው ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ
የሱዳን የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኦማር ሐሰን አልበሽር ከ33 ዓመታት በፊት ለተካሄደው ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ አሉ፡፡ ኦማር ሐሰን አልበሽር ለዚያን ጊዜው የመንግስት ግልበጣ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ...
Dec 22, 20221 min read


ታህሳስ 12፣ 2015- በአፍጋኒስታን የታሊባኖች አስተዳደር በአገሪቱ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ሴቶች እንዳይማሩ ከለከለ
በአፍጋኒስታን የታሊባኖች አስተዳደር በአገሪቱ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ሴቶች እንዳይማሩ ከለከለ፡፡ ክልከላው ያለ ምንም መዘግየት በአገሪቱ በሚገኙ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ስራ ላይ እንደሚውል የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ...
Dec 21, 20221 min read


ታህሳስ 12፣ 2015- በአሜሪካ ሰሜናዊ ካሊፎርኒያን ያናወጠ ርዕደ መሬት ሁለት ሰዎችን ገደለ
በአሜሪካ ሰሜናዊ ካሊፎርኒያን ያናወጠ ርዕደ መሬት ሁለት ሰዎችን ገደለ፡፡ የመሬት ነውጡ በርዕደ መሬት መለኪያ (ሬክተር ስኬል) 6.4 ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ርዕደ መሬቱ ብዙ መንገዶችን ከጥቅም ውጭ ማድረጉን ABC ኒውስ...
Dec 21, 20221 min read


ታህሳስ 6፣ 2015- የቱርኩ ሰው አልባ በራሪ አካል አምራች እና አቅራቢ ባያካር ኩባንያ ከድምፅ የፈጠነ ሰው አልባ ተዋጊ አውሮፕላን በተሳካ ሁኔታ መሞከሩ
የቱርኩ ሰው አልባ በራሪ አካል አምራች እና አቅራቢ ባያካር ኩባንያ ከድምፅ የፈጠነ ሰው አልባ ተዋጊ አውሮፕላን በተሳካ ሁኔታ መሞከሩ ተሰማ፡፡ ኩባንያው ቀደም ሲል ባይራክታር ሰው አልባ አጥቂ ድሮኖችን ሲያመርት እና...
Dec 15, 20221 min read


ታህሳስ 6፣ 2015- የሴኔጋል መንግስታዊ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ገንዘብ ለምዝበራ እና ብልሹ አሰራር የተጋለጠ ነበር ተባለ
የሴኔጋል መንግስታዊ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ገንዘብ ለምዝበራ እና ብልሹ አሰራር የተጋለጠ ነበር ተባለ፡፡ የአገሪቱ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ገንዘብ ለምዝበራ፣ ለብልሹ አሰራር እና ለብክነት መጋለጡን ደርሼበታለሁ...
Dec 15, 20221 min read


ታህሳስ 6፣ 2015- በቻድ በረሃ ውስጥ የ27 ስደተኞች አፅም ተገኘ
በቻድ በረሃ ውስጥ የ27 ስደተኞች አፅም ተገኘ፡፡ የስደተኞቹ አፅም የተገኘው በአንድ ፒክ አፕ መኪና ላይ እንደሆነ አለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ባለስልጣናት መናገራቸውን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ አፅማቸው...
Dec 15, 20221 min read
ታህሳስ 6፣ 2015- የገበያ መረጃ
የገበያ መረጃ ለጨቅላ ሕፃናት የሚያስፈልጉ የአራስ ልጅ ልብስና ቁሳቁሶች ዋጋ ምን ይመስላል? ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 15, 20221 min read
ታህሳስ 5፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ ለ3 ቀናት የሚዘልቀው የአሜሪካ አፍሪካ ጉባኤ ትናንት በአሜሪካ ተጀምሯል፡፡ ከአፍሪካ ያላት የንግድ ልውውጥ በቻይና የተነጠቀችው አሜሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጥበቅ...
Dec 14, 20221 min read


ታህሳስ 4፣ 2015- የኩዌት ፓርላማ የተጭበረበረ የግብፅ ዩኒቨርስቲዎች ዲግሪዎችን የያዙ ከ140 በላይ ሰዎች ላይ ደረስኩባቸው አለ
የኩዌት ፓርላማ የተጭበረበረ የግብፅ ዩኒቨርስቲዎች ዲግሪዎችን የያዙ ከ140 በላይ ሰዎች ላይ ደረስኩባቸው አለ፡፡ የፓርላማው የትምህርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጉዳዩን እያጣራው መሆኑን ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የዚህ...
Dec 13, 20221 min read


ታህሳስ 4፣ 2015- በናይጀሪያ ኢሞ ግዛት በምርጫ ፅህፈት ቤት ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ ታጣቂዎች ሶስቱ በፖሊስ መገደላቸው ተሰማ፡፡
ታህሳስ 4፣ 2015 በናይጀሪያ ኢሞ ግዛት በምርጫ ፅህፈት ቤት ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ ታጣቂዎች ሶስቱ በፖሊስ መገደላቸው ተሰማ፡፡ በፖሊስ የአፀፋ ተኩስ ከተገደሉት ሌላ ሁለቱ በስፍራው እንደተያዙ አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡...
Dec 13, 20221 min read


ታህሳስ 3፣ 2015- በጣሊያን ሮም በአንድ ካፌ ውስጥ በተከፈተ ተኩስ ሶስት ሴቶች መገደላቸው ተሰማ
ታህሳስ 3፣ 2015 በጣሊያን ሮም በአንድ ካፌ ውስጥ በተከፈተ ተኩስ ሶስት ሴቶች መገደላቸው ተሰማ፡፡ የተገደሉት ሴቶች በመኖሪያ አካባቢ ምክክር ላይ ነበሩ ተብሏል፡፡ የነዋሪዎች ኮሚቴዎች ወኪሎች እንደነበሩ TBP...
Dec 12, 20221 min read


ታህሳስ 3፣ 2015- በጓቴማላ የፉኤጎ ተራራ እሳተ ገሞራ መፈንዳት ጀመረ
ታህሳስ 3፣ 2015 በጓቴማላ የፉኤጎ ተራራ እሳተ ገሞራ መፈንዳት ጀመረ፡፡ እሳተ ገሞራው ነባልባል እሳት እና ትፍ አመድ ወደ አየር እየረጨ መሆኑን ፍራንስ 24 ፅፏል፡፡ የፉኤጎ ተራራ የቱሪስቶች መናኸሪያ የሆነችውን...
Dec 12, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








