top of page

ታህሳስ 5፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ


አለም አቀፍ ትንታኔ


ለ3 ቀናት የሚዘልቀው የአሜሪካ አፍሪካ ጉባኤ ትናንት በአሜሪካ ተጀምሯል፡፡


ከአፍሪካ ያላት የንግድ ልውውጥ በቻይና የተነጠቀችው አሜሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጥበቅ ትፈልጋለች፡፡


አፍሪካውያን ግን እንደቀድሞው እሷ በዘረጋችው መንገድ ብቻ የሚሄዱላት አይመስልም ፡፡


እሸቴ አሰፋ ትናንት የተጀመረውን ጉባኤ መነሻ አድርጎ ተያያዥ ጉዳዮችን ዘርዘር አድርጎ ይነግረናል፡፡፡


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

bottom of page