Apr 151 minሚያዝያ 7፣2016 - በኦሮሚያ 240 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰማበኦሮሚያ ክልል ባለው የሰላም እጦር ምክንያት 240 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰማ፡፡ ትምህርት ቤቶቹ፤ ከ131 ሺህ በላይ ተማሪዎች ይማሩባቸው የነበሩ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Apr 111 minሚያዝያ 3፣2016 - የመምህራን የምገባ ሥርዓት ጀምሬአለሁ ሲል የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ለሸገር ተናግሯልየትምህርት ሥርዓቱን ይረዳል የተባለለት የተማሪዎች የምገባ ሥርዓት ለመምህራንም ተርፏል ተባለ፡፡ በዚህም ከ2ተኛ ሴሚስተር ጀምሮ የመምህራን የምገባ ሥርዓት ጀምሬአለሁ ሲል የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ለሸገር ተናግሯል፡፡ ፋሲካ...
Mar 191 minመጋቢት 10፣2016 - የኦሮሚያ ክልል ምርቶች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ መሰናክል ሆኗል ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏልየኦሮሚያ ክልል የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች በበቂ መጠን ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ መሰናክል ሆኗል ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል። በአዲስ አበባ የአንዳንድ አትክልቶች ዋጋ ከሠሞኑ ቅናሽ አሳ...
Mar 131 minመጋቢት 4፣2016 - በደብረ ብርሃን ከሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንዲመለሱ ቢደረግም ግማሾቹ ተመልሰው መምጣታቸው ተሰማከኦሮሚያ ክልል የተለያየ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከሚገኙ ተፈናቃዮች ውስጥ 600ዎቹ ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንዲመለሱ ቢደረግም ግማሾቹ ተመልሰው መምጣታቸው ተሰማ፡፡ ተፈናቃዮቹ ወደ ቀድሞ አካባቢዎቻቸው...
Feb 232 minየካቲት 15፣2016 - በኦሮሚያ ክልል ከጥቅምት 30፣ 2016 በፊት ባሉት 2 ዓመታት ከሕግ ውጪ የተፈጸሙ ግድያዎች እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መሆናቸውን ኢሰመኮ ተናገረበኦሮሚያ ክልል ከጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት ባሉት ሁለት ዓመታት ከሕግ ወይም ከፍርድ ውጪ የሆኑ እና በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎች፣ እጅግ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች፣ መሆናቸውን የኢትዮጵያ...
Dec 21, 20231 minታህሳስ 11፣2016 - የኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን የወባ በሽታ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር ጥረት ላይ ነኝ አለየኦሮሚያ ክልል በ42 ወረዳዎች በወረርሽኝ መልክ የተከሰተውን የወባ በሽታ ለመቆጣጠር አሁንም ጥረት ላይ ነኝ አለ፡፡ ንጋቱ ረጋሳ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Nov 4, 20231 minጥቅምት 24፣2016 - ትምህርትም፣ ስራም አንዲዘጋ ያስገደደው የኦሮሚያ ክልሉ ምስራቅ ቦረና ዞን አደረጃጀትበኦሮሚያ ክልል ከነባሩ ቦረና ፣ ከጉጂ እና ባሌ ዞኖች የተውጣጣ “ምስራቅ ቦረና” በሚል 21ኛ ዞን እንዲደራጅ መደረጉ ይታወሳል፡፡ በዚህ አደረጃጀት የተነሳ ግን በአካባቢው በተለይ በጉጂ ዞን የነበረው እና ወደ አዲሱ...
Oct 3, 20231 minመስከረም 21፣2016-ባለንበት ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውውባለንበት ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ 6 ተፈናቃዮች ተገድለዋል፣ በርካታ ሰዎች ቆስለዋል ሲል የኢትዮጵያ...
Jul 12, 20231 minሐምሌ 5፣2015 - አሳሳቢ የሆኑ የሰብአዊ መብት አያያዞች መቀጠላቸው ተነገረየሰሜኑ ጦርነት በሠላም ስምምነት መቋጨቱ የሀገሪቱን የሰብአዊ መብት አያያዝ ያሻሻለው ቢሆንም ወደኋላ የሚወስዱና አሳሳቢ የሆኑ የሰብአዊ መብት አያያዞች መቀጠላቸው ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽኑ/ኢሰመኮ/...