top of page

ሚያዝያ 7፣2016 - በኦሮሚያ 240 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰማ

በኦሮሚያ ክልል ባለው የሰላም እጦር ምክንያት 240 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰማ፡፡


ትምህርት ቤቶቹ፤ ከ131 ሺህ በላይ ተማሪዎች ይማሩባቸው የነበሩ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page