top of page

መጋቢት 4፣2016 - በደብረ ብርሃን ከሚገኙ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንዲመለሱ ቢደረግም ግማሾቹ ተመልሰው መምጣታቸው ተሰማ

ከኦሮሚያ ክልል የተለያየ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከሚገኙ ተፈናቃዮች ውስጥ 600ዎቹ ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንዲመለሱ ቢደረግም ግማሾቹ ተመልሰው መምጣታቸው ተሰማ፡፡


ተፈናቃዮቹ ወደ ቀድሞ አካባቢዎቻቸው ቢመለሱም ያረፉት በመጠለያ ጣቢያ መሆኑ እና እርዳታም እንዳልቀረበ መናገራቸው ተነግሯል፡፡


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




bottom of page