ጥቅምት 28፣ 2015-በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ 74 ሚሊዮን መፃህፍት ቢያስፈልጉም እስካሁን በተማሪዎች እጅ የደረሱት ከግማሽNov 8, 20221 min readጥቅምት 28፣ 2015ዘንድሮ አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ወደ ሥራ መግባቱ ይታወሳል፡፡በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ 74 ሚሊዮን መፃህፍት ቢያስፈልጉም እስካሁን በተማሪዎች እጅ የደረሱት ከግማሽ በታች ወይንም 27 ሚሊዮን ብቻ ናቸው ተብሏል፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅ
Comments