top of page

ሚያዝያ 3፣2016 - የመምህራን የምገባ ሥርዓት ጀምሬአለሁ ሲል የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ለሸገር ተናግሯል

የትምህርት ሥርዓቱን ይረዳል የተባለለት የተማሪዎች የምገባ ሥርዓት ለመምህራንም ተርፏል ተባለ፡፡


በዚህም ከ2ተኛ ሴሚስተር ጀምሮ የመምህራን የምገባ ሥርዓት ጀምሬአለሁ ሲል የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ለሸገር ተናግሯል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page