top of page


ግንቦት 2፣2016 - ለአካባቢው እርዳታ ጠባቂዎች ድጋፍ ከተደረገ ሶስት ወር እንዳለፈውም ሰምተናል
በአማራ ክልል ዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ውሰጥ የሚገኙ ከ48 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የእለት ጉርስ እየተጠባበቁ ነው ተባለ፡፡ ለአካባቢው እርዳታ ጠባቂዎች ድጋፍ ከተደረገ ሶስት ወር እንዳለፈውም ሰምተናል፡፡...
May 10, 20241 min read


ግንቦት 1፣2016 - በመጠለያ የሚገኙ ስደተኞች ያጋጠማቸውን የሰብአዊ እርዳታ እጥረትን የደህንነት ስጋት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ
በአማራ ክልል አውላላ እና ኩመር የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች የሚገኝ ስደተኞች ያጋጠማቸውን የሰብአዊ እርዳታ እጥረትን የደህንነት ስጋት ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ከፍተኛ...
May 9, 20241 min read


ሚያዝያ 16፣2016 - በአማራ ክልል ባጋጠመው ግጭት ሳቢያ የህክምና ቁሳቁስ ችግር ለገጠማቸው የጤና ተቋማት ድጋፍ እየቀረበ ነው ተባለ
በአማራ ክልል ባጋጠመው ግጭት ሳቢያ የመድሃኒት እና የህክምና ቁሳቁስ ችግር ለገጠማቸው የጤና ተቋማት አፋጣኝ ድጋፍ እየቀረበ ነው ተባለ። ወንድሙ ሃይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Apr 24, 20241 min read


ሚያዝያ 15፣2016 - በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ዘርፍ በእጅጉ ተዳክሟል ተብሏል
በቁጥር ጥቂትም ቢሆኑ አዳዲስ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ወደ አማራ ክልል እየገቡ ቢሆንም የፀጥታ ችግሩ ፈተና ሆኖባቸዋል ተባለ፡፡ ከዚህ ቀደም ከነበረው ሲመሳከር የክልሉ...
Apr 23, 20241 min read


ሚያዝያ 11፣2016 - የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች የተፈጠረው ውጥረት ለምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥር ነው አለ
የኢትዮጰያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት ለሀገራዊ ምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥርና የሚያዘገይ ነው አለ፡፡ ክልሎቹ በመወያየት ችግሮችን በሰላም እንዲፈቱም ጥሪ አቅርቧል፡፡...
Apr 19, 20241 min read


መጋቢት 20፣2016 - ችግሩ ከመባባሱ በፊት ምን ቢደረግ ይሻላል?
የትግራይ እና የአማራ ክልሎች በይገባኛል የሚያነሷቸው አካባቢዎች የተነሳ ሰሞኑንን በመግለጫ እየተነጋገሩ ነው፡፡ አነስተኛ ግጭት መፈጠሩም ተዘግቧል፡፡ ችግሩ ከመባባሱ በፊት ምን ቢደረግ ይሻላል? ክልሎቹን መግለጫ...
Mar 29, 20241 min read


መጋቢት 19፣2016 - ''የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተወሰኑ የአማራ አካባቢዎች ላይ ትንኮሳ ጀምሯል'' የአማራ ክልል
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተወሰኑ የአማራ አካባቢዎች ላይ ትንኮሳ ጀምሯል ሲል ዛሬ የአማራ ክልል ባወጣው መግለጫ ተናገረ፡፡ ከቀናት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የአማራ ክልል በተማሪዎች የመማሪያ...
Mar 28, 20241 min read


መጋቢት 14፣2016 - ‘’የአማራ ክልል ባለስልጣናት የህዝቡን ጥያቄ መመለስ አልቻሉም ተበሎ ስለሚቀርብባቸው’’ ትችት መልሳቸው ምንድነው?
በማንነት ተለይቶ መገደል፣ መፈናቀል፣ ከቦታ ቦታ እንደልብ አለመንቀሳቀስ፣ የአስተዳደር ወሰን ችግሮች ከአማራ ክልል ጎልተው የሚሰሙ ጥያቄዎች ናቸው፡፡ ጥያቄዎቹ መልስ አላገኙም ያሉም ነፍጥ አንግበው ከመንግስት ጋር...
Mar 23, 20241 min read


መጋቢት 9፣2016 - በግጭቶች እና ጦርነቶች ምክንያት ከቱሪዝም ዘርፍ ኢትዮጵያ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑ ይነገራል
ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ እዚህም እዛም እየተነሱ መርገብ ባልቻሉ ግጭቶች እና ጦርነቶች ምክንያት ከቱሪዝም ዘርፍ ኢትዮጵያ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑ ይነገራል፡፡ በዘርፉ እየሰሩ ያሉትም ተስፋ ቆርጠው...
Mar 18, 20241 min read


መጋቢት 3፣2016 - በኢትዮጵያ እየታዩ ያሉ ችግሮች በንግግር ሊፈቱ ይገባል ተባለ
ኢትዮጵያ ከምንም ጊዜ በላይ ሰላም የሚያስፈልጋት ወቅት ላይ ትገኛለች፤ ችግሮችንም በንግግር ሊፈቱ ይገባል ተባለ። በአማራ ክልል ያለውን የትጥቅ ግጭት በሰላማዊ መንገድ እና በውይይት ቢፈታ የሚኖረው ፋይዳ ላይ ያተኮረ...
Mar 12, 20241 min read


የካቲት 13፣2016 - ''በሰላማዊ መንገድ ገብቶ መነጋገር ከሚፈለግ ሀይል ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ ነኝ፤ ችግር የለብኝም'' ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
''በሰላማዊ መንገድ ገብቶ መነጋገር ከሚፈለግ ሀይል ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ ነኝ፤ ችግር የለብኝም'' ሲሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከአማራ ክልል የዞን የሥራ...
Feb 21, 20241 min read


የካቲት 5፣2016 - ኢሰመኮ በመራዊ ከተማ ቢያንስ 45 ንጹሃን ሰዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መገደላቸው አረጋግጫለሁ አለ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ ቢያንስ 45 ንጹሃን ሰዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መገደላቸው አረጋግጫለሁ አለ፡፡ በአካባቢው በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰውን የጉዳት...
Feb 13, 20241 min read


የየካቲት 4፣2016 - የምሳ ሰዓት ወሬዎች
#በአማራ ክልል ያሉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የጥቃት ዒላማ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ እንዲደረግ የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ጥሪ አቀረበ፡፡ በክልሉ ባሉ አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ስራው እንደተስተጓጎለ ነው ሲል...
Feb 12, 20241 min read


ጥር 28፣2016 - የሚነሱ ችግሮችን በንግግር እና በንግግር ብቻ ለመፍታት መንግስታቸው ጽኑ ፍላጎት አንዳለው ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
በአማራ ክልል የሚነሱ ችግሮችን በንግግር እና በንግግር ብቻ ለመፍታት መንግስታቸው ጽኑ ፍላጎት አንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ‘’የልማት፣ የህገ መንግስት ማሻሻያ እንዲደረግ ...
Feb 6, 20241 min read


ጥር 23፣2016 - በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር አምራቾች የግብርናም ሆነ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ገበያ ለማውጣት ችግር መሆኑ ተሰምቷል
በአማራ ክልል መቋጫ ያላገኘው የጸጥታ ችግር ምክንያት አምራቾች የግብርናም ሆነ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ገበያ ለማውጣት ችግር መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ይህም የዋጋ ውድነት ማስከተሉን የክልሉ ንግድ ቢሮ ለሸገር ተናግሯል፡፡...
Feb 1, 20241 min read


ጥር 3፣2016 - ግጭቱ እያለ የልማት ስራን እንዴት መስራት ተቻለ?
በአማራ ክልል ያለው የፀጥታ ችግር በመደበኛ የህግ ማስከበር ማስተካከል ባለመቻሉ ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር መተዳደር ከጀመረ ወራቶች ተቆጥረዋል፡፡ በክልሉ የተለያዩ አካበቢዎችም ግጭቶች አሁንም መቀጠላቸው...
Jan 12, 20241 min read


ጥር 2፣2016 - መንግስት ያቀረበው የሰላም ጥሪ እንጂ እጅ ስጡ አላለም የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ
በአማራ ክልል ታጥቀው ለሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የክልሉ መንግስት ያቀረበው የሰላም ጥሪ እንጂ እጅ ስጡ አላለም፤ የክልሉ መንግሥት እጅ ስጡ አለ እየተባለ የሚናፈሰውም የውሸት አሉባልታ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር...
Jan 11, 20241 min read


ታህሳስ 20፣2016 -የፀጥታ ችግርን ሲመሩ እና ሲያስተባብሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በህግ እንዲታይ እየተሰራው ነው ሲል መንግስት ተናገረ
በአማራ ክልል በተከሰተው የፀጥታ ችግር መፈጠር መነሻ የሆኑ፣ ግጭቱን ሲመሩ እና ሲያስተባብሩ የነበሩ 360 ተጠርጣሪዎች ጉዳያቸው በህግ እንዲታይ እየተሰራው ነው ሲል መንግስት ተናገረ፡፡ 288 ሰዎች ደግሞ ጉዳያቸው...
Dec 30, 20231 min read


በአማራ ክልል ለወራት ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በከፊል መጀመሩ ተነገረ
በአማራ ክልል በነበረው የፀጥታ ችግር ለወራት ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በከፊል መጀመሩ ተነገረ፡፡ በክልሉ ውስጥም ያለው የትራንስፖርት ሁኔታ እየተሻሻለ መምጣቱን የአማራ ክልል ትራንስፖርትና...
Dec 27, 20231 min read


ታህሳስ 3፣2016 - የሰላም ጥሪው ነፍጥ አንግቦ የሚንቀሳቀስ ቡድን ወደ ሰላማዊ ህይወት ለመመለስ በ 7 ቀን ውስጥ ወደ ማዕከል እንዲገባ የሚያዝ ነው
የአማራ ክልል ያስተላለፈው የሰላም ጥሪም ማንኛውም በክልሉ ነፍጥ አንግቦ የሚንቀሳቀስ ቡድን ወደ ሰላማዊ ህይወት ለመመለስ በ 7 ቀን ውስጥ አሳውቆ ወደ ተሃድሶ ማዕከል እንዲገባ የሚያዝ ነው፡፡ ምህረት ስዩም የሸገርን...
Dec 13, 20231 min read


ጥቅምት19፣2016 - ''የአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች በተለያየ ደረጃና ጊዜ የትጥቅ ግጭት ተካሂዶባቸዋል'' ኢሰመኮ
በአማራ ክልል የቀጠለው የትጥቅ ግጭት በአየር መሣሪያ (ድሮን) ጨምሮ በከባድ መሣሪያዎች በደረሰ ጥቃት በሲቪል ሰዎች ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)ተናገረ፡፡...
Oct 30, 20234 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page