ግንቦት 2፣2016 - ለአካባቢው እርዳታ ጠባቂዎች ድጋፍ ከተደረገ ሶስት ወር እንዳለፈውም ሰምተናል
- sheger1021fm
- May 10, 2024
- 1 min read
በአማራ ክልል ዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ውሰጥ የሚገኙ ከ48 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የእለት ጉርስ እየተጠባበቁ ነው ተባለ፡፡
ለአካባቢው እርዳታ ጠባቂዎች ድጋፍ ከተደረገ ሶስት ወር እንዳለፈውም ሰምተናል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments